• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ስሜትን መግራት скачать в хорошем качестве

ስሜትን መግራት 1 год назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ስሜትን መግራት
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ስሜትን መግራት в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ስሜትን መግራት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ስሜትን መግራት в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ስሜትን መግራት

ስሜትን መግራት ማለት ስሜትን በሚፈታተኑ የተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ተረጋግቶ ውሳኔ መስጠት ሲሆን በተጨማሪም ስሜታዊ ሆነው የሚመጡ ሰዎችን በመረዳትና በማረጋጋት ወደቀልባቸው እንዲመለሱ የማድረግ ጥበብ ነው፡፡ ሰዎች ሆነ ብለው ስሜታዊ በመሆን እኛን ስሜታዊ ሊያደርጉን በሚሞክሩበት ሰዓት ሁኔታውን በማጤን የምንመልሰው መልስ ምን ጥቅም ወይም ጉዳት ያደርሳል ብለን በማሰብ በሳል ውሳኔ ማስተላለፍ ነው፡፡ አሁን ባለው የስራ አለም ከእውቀት ባሻገር ስሜትን የሚቆጣጠር እና ማህበራዊ ክህሎት ያለው ሰው በጣም ተፈላጊ ነው፡፡ እውቀት ያለ ማህበራዊ ክህሎት የሚፈለገውን ውጤት ሊያመጣ አይችልም፡፡ ማህበራዊ ክህሎት ብቻውን ከእውቀት ጋር ካልተቀናጀ የሚፈለገው ውጤት ለያመጣ አይችልም፡፡ ስለዚህ ጭንቅላት ከልብ ጋር ተቀናጅቶ የሚደረገው ውሳኔ ብዙውን ጊዜ ውጤታማ ያደርጋል፡፡ በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ስሜታችንን የሚፈታተኑ ነገሮች ሲኖሩ ልብእና ጭንቅላታችንን በማቀናጀት ከስሜት የነጻ ውሳኔ እንድናስተላልፍ ይጠበቃል፡፡ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ጌዜ፣ ቦታ እና ሁኔታውን ያማከለ ውሳኔ መስትት ይጠበቅብናል፡፡ ስሜትን መግራት አራት ዋና ክፍሎች ያሉት ሲሆን እነሱም 1. እራስን ማወቅ (Self awareness) 2. እራስን መቆጣጠር (Self control) 3. ሌሎችን ማወቅ (Social awareness) 4. ከሌሎች ጋር መኖር (Social Skill) እራስን ማወቅ (Self awareness) ማለት ስሜታችንን መረዳት፣ የሚያስከፉንን፣ የሚያስደስቱንን ሁኔታዎች ፣ ጸባያችንን እና ማድረግ ያለብን እና የሌለብንን ነገሮች ማወቅ ነው፡፡ እራስን መቆጣጠር (Self control) ማለት ምንም አይነት እና ስሜትን የሚፈታተኑ ነገሮች ሲገጥሙን ቅጽበታዊ መልስ ከመስጠት መቆጠብ ማለት ነው፡፡ መልስ ከመስጠታችን በፊት መልሳችን የሚያመጣውን ውጤት በማጤን ችግሮችን መፍታት ያስፈልጋል፡፡ ሌሎችን ማወቅ (Social awareness) ማለት ከእኛ ጋር የሚኖሩ ወይም የሚሰሩ ሰዎች ምን አይነት ጸባይ፣ ድክመት ወይም ጥንካሬ እንዳላቸው በመረዳት ከእነሱ ጋር አንዴት መኖር እንዳለብን ማወቅ ነው፡፡ ከሌሎች ጋር መኖር (Social Skill) ማለት ከሰዎች ጋር ለመኖር የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም የምንፈልገውን ውጤት ማግኘት ነው፡፡ የሰዎችን ባህርይ እና ሁኔታዎችን በመረዳት አብሮ የመኖር፣ የመስራት ጥበብ ነው፡፡

Comments
  • CONFLICT management | ግጭትን መፍታት | ዶ/ር አደራ አብደላ 10 месяцев назад
    CONFLICT management | ግጭትን መፍታት | ዶ/ር አደራ አብደላ
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • #Mindset#የአይምሮ ዝግጅት#GrowthMindset#Belief#ውቅረልቦና#SAK Consultancy#Change#Perspective#Paradigmshift 1 год назад
    #Mindset#የአይምሮ ዝግጅት#GrowthMindset#Belief#ውቅረልቦና#SAK Consultancy#Change#Perspective#Paradigmshift
    Опубликовано: 1 год назад
  • #ኮምኒኬሽንክህሎት#Communicaitonskills#AssertiveCommunication #ተግባቦትብቃት#SAKtrainingandconsultancy#DrAdera 1 год назад
    #ኮምኒኬሽንክህሎት#Communicaitonskills#AssertiveCommunication #ተግባቦትብቃት#SAKtrainingandconsultancy#DrAdera
    Опубликовано: 1 год назад
  • የሕይወት ለውጥ ሚስጥር: ብዙ ሞክረው ያልተሳካላቸው ሰዎች ማወቅ ያሉባቸው 4 ወሳኝ ነገሮች | አሸናፊ ታዬ 11 дней назад
    የሕይወት ለውጥ ሚስጥር: ብዙ ሞክረው ያልተሳካላቸው ሰዎች ማወቅ ያሉባቸው 4 ወሳኝ ነገሮች | አሸናፊ ታዬ
    Опубликовано: 11 дней назад
  • ስኬታማ ለመሆን መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል - Part 01 - Dr. Arega Yirdaw - ON MERI podcast 10 дней назад
    ስኬታማ ለመሆን መስዋዕትነት መክፈል ያስፈልጋል - Part 01 - Dr. Arega Yirdaw - ON MERI podcast
    Опубликовано: 10 дней назад
  • የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ | Time MANAGEMENT | ዶ/ር አደራ አብደላ 8 месяцев назад
    የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ | Time MANAGEMENT | ዶ/ር አደራ አብደላ
    Опубликовано: 8 месяцев назад
  • በ20ዎቹ እንዲሳካላችሁ ከፈለጋችሁ... ይሄን ቪድዮ እዩት 1 час назад
    በ20ዎቹ እንዲሳካላችሁ ከፈለጋችሁ... ይሄን ቪድዮ እዩት
    Опубликовано: 1 час назад
  • ይሄን ስታውቅ ሁሉም ይቀየራል!/ IF You Know This, You Will Change Forever 3 дня назад
    ይሄን ስታውቅ ሁሉም ይቀየራል!/ IF You Know This, You Will Change Forever
    Опубликовано: 3 дня назад
  • ግልፅ አላማ መኖር / Goal Setting 3 дня назад
    ግልፅ አላማ መኖር / Goal Setting
    Опубликовано: 3 дня назад
  • የአቶ በቃሉ ዘለቀ የመሪነት ተሞክሮ /የስራ መሪዎች መድረክ/Forum for Executive Leaders#FEEL#sakconsultancy #addischamber 1 год назад
    የአቶ በቃሉ ዘለቀ የመሪነት ተሞክሮ /የስራ መሪዎች መድረክ/Forum for Executive Leaders#FEEL#sakconsultancy #addischamber
    Опубликовано: 1 год назад
  • የህይወት Experience ፈጥነህ የምታገኝበት 4 መንገድ 1 час назад
    የህይወት Experience ፈጥነህ የምታገኝበት 4 መንገድ
    Опубликовано: 1 час назад
  • #የማድነቅኃይል# ጠንካራጎንላይማተኮር#አድናቂልብእናአይን#Appreciativeinquiry#focusonstrength#SAKconsultancy 1 год назад
    #የማድነቅኃይል# ጠንካራጎንላይማተኮር#አድናቂልብእናአይን#Appreciativeinquiry#focusonstrength#SAKconsultancy
    Опубликовано: 1 год назад
  • Character matters! የቀናነት ኃይል | ዶ/ር አደራ አብደላ 10 месяцев назад
    Character matters! የቀናነት ኃይል | ዶ/ር አደራ አብደላ
    Опубликовано: 10 месяцев назад
  • WHAT SCHOOL NEVER TEACH YOU ABOUT MONEY.............ትምህርትቤቶቻችን ስለገንዘብ ማይነግሩን ነገሮች 5 дней назад
    WHAT SCHOOL NEVER TEACH YOU ABOUT MONEY.............ትምህርትቤቶቻችን ስለገንዘብ ማይነግሩን ነገሮች
    Опубликовано: 5 дней назад
  • የአራዳው እንግዳ 3 дня назад
    የአራዳው እንግዳ
    Опубликовано: 3 дня назад
  • ሓድሽ ህያብ ሒዘልኩም መጺአ ኣለኹ 6 дней назад
    ሓድሽ ህያብ ሒዘልኩም መጺአ ኣለኹ
    Опубликовано: 6 дней назад
  • Зеленский покинул страну / Отставка правительства Украины? 13 часов назад
    Зеленский покинул страну / Отставка правительства Украины?
    Опубликовано: 13 часов назад
  • Dr  Arega's Duration on ARTS TV 1 год назад
    Dr Arega's Duration on ARTS TV "ጦቢያ" ፣ ዶ/ር አረጋ በአርትስ ቲቪ "ጦቢያ ግጥምን በጃዝ" ፕሮግራም ላይ ያደረጉት ቆይታ ባጭሩ
    Опубликовано: 1 год назад
  • #ግብመተለም#Goalsetting#አላማመርህይወት#SMARTgoals#ምንኖርበትምክንያት#Purposedrivenlife#Target#Beginwiththeendinmind# 1 год назад
    #ግብመተለም#Goalsetting#አላማመርህይወት#SMARTgoals#ምንኖርበትምክንያት#Purposedrivenlife#Target#Beginwiththeendinmind#
    Опубликовано: 1 год назад
  • Украина 19 ноября! ВЗРЫВЫ! СУМАСШЕДШИЕ ОЧЕРЕДИ! Что происходит в Киеве сегодня!? 5 часов назад
    Украина 19 ноября! ВЗРЫВЫ! СУМАСШЕДШИЕ ОЧЕРЕДИ! Что происходит в Киеве сегодня!?
    Опубликовано: 5 часов назад

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5