У нас вы можете посмотреть бесплатно ስለ ዘቢሞላ እና ሐሪማ ያልተሰሙ አስገራሚ ታሪካዊ እውነቶች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በኢትዮጵያ የእስልምና ታሪክ ውስጥ ስማቸው በጉልህ ከሚጠቀሱ ጥንታዊ ስፍራዎች መካከል ዘቢሞላ መስጂድ እና ሐሪማ ቀዳሚዎቹ ናቸው። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቀቤና ልዩ ወረዳ የሚገኘው ዘቢሞላ፣ ክፍለ ዘመናትን የተሻገሩ ጥንታዊ ኢስላማዊ ታሪኮችንና ቅርሶችን አቅፎ የያዘ ታላቅ መንፈሳዊ ማዕከል ነው። በዚህ ቪዲዮ የዘቢሞላን ጥንታዊነት፣ የሐሪማን ፋይዳ እና የቀቤናን ህዝብ የረጅም ዘመን ኢስላማዊ ስልጣኔ በዝርዝር እንቃኛለን። #ZebimolaMosque #Qebena #EthiopianHistory #IslamicHeritage #Harima #CentralEthiopia #ኢትዮጵያ #ታሪክ #ዘቢሞላ #ቀቤና #የእስልምና_ታሪክ #ebc #etv #ebcdotstream #news