У нас вы можете посмотреть бесплатно ሞጅታባ ካሜኒ ማነው? | ለ 30 አመታት ከመጋረጃው ጀርባ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሞጅታባ ካሜኒ ማነው? | ለ 30 አመታት ከመጋረጃው ጀርባ! በዚህ ልዩ ዶክመንተሪ፣ ስለ ቀድሞው የኢራኑ ከፍተኛ መሪ አያቶላ አሊ ካሜኒ ልጅ — ስለ አያቶላ ሞጅታባህ ካሜኒ ጥልቀት ያለው መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ብዙዎች "የጥላው ስልጣን ባለቤት" እያሉ የሚጠሩት ይህ ሰው ማን ነው? በኢራን ፖለቲካ እና ወታደራዊ መዋቅር ውስጥ ያለው ተጽዕኖስ እስከምን ድረስ ነበር? በዚህ ቪዲዮ የምንዳስሳቸው ነጥቦች፦ የሞጅታባህ ካሜኒ የህይወት ታሪክ እና ሚስጥራዊ ጉዞ። ከእስላማዊ አብዮት ጥበቃ (IRGC) ጋር ያለው ጥብቅ ቁርኝት። ለምን አሁን የአለም መነጋገሪያ ሆነ? የኢራን የወደፊት እጣ ፈንታ በሞጅታባህ እጅ ምን ይሆን? ይህንን ወቅታዊ እና አነጋጋሪ ጉዳይ ለመረዳት ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ተከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ፦ ✅ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ወቅታዊ እና የታሪካዊ መረጃዎችን በየቀኑ ያግኙ። 🔔 የደወል ምልክቷን በመጫን ቪዲዮ ስንለቅ በቅድሚያ እንዲደርሶት ያድርጉ። #ኢራን #ሞጅታባህካሜኒ #የአለምፖለቲካ #መካከለኛውምስራቅ #ዶክመንተሪ #ታሪክ #MojtabaKhamenei #Iran #Ethiopia #ኢራን | እስራኤል | አሜሪካ | usa | netanyahu | mosad | ሞሳድ | cia