У нас вы можете посмотреть бесплатно በኦሞ ኩራዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የዋና ቦይ ግንባታ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በኦሞ ኩራዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የዋና ቦይ ግንባታ Irrigation Development Project at Omo Kuraz - Construction of Main Canal በኦሞ ኩራዝ የሸንኮራ አገዳ ለማልማት ከኦሞ ወንዝ በስተግራ (left bank) የ55 ኪ.ሜ ዋና ቦይ (main canal) የመሰረተ ልማት ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን፣ በተመሳሳይ በቀኝ በኩል (right bank) እየተገነባ ከሚገኘው 134 ኪሎ ሜትር የዋና ቦይ (main canal) ግንባታ ውስጥ 43 ኪሎ ሜትሩ ተጠናቆ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ እንዲሁም የቀሪው 91 ኪ.ሜ የዋና ቦይ ቁፋሮ ተጠናቆ የስትራክቸር ስራ ይቀራል፡፡ በዚህም እስካሁን 30 ሺህ ሄክታር መሬት ውሃ ገብ ማድረግ የተቻለ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 16 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሸንኮራ አገዳ ተተክሏል፡፡ በአጠቃላይ በኦሞ ኩራዝ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የተጀመረውን የዋና ቦይ የመሰረተ ልማት ግንባታና ሌሎች ተያያዥ ሥራዎችን ሙሉ በሙሉ አጠናቆ ወደ ሥራ ለማስገባት 22.3 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል፡፡