У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia New Song Genana SOZO Band 2021 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#Acoustic SOZO Band Title:- GENANA Present SENFAM Production Producer Ermias Senbeto Music and Melody:- Ermias Senbeto Song Lyrics :- Matiyas Berza Director:- Abenezer Dadi Mixing and Mastering:- Ermias Senbeto SOZO Singers Bontu Aman Kaleb Alahu Yisak Tesfahun Haptamu Gaze Bereket Zewudu © 2021 SENFAM production Music Publishing Ethiopia Addis Abeba ገናና ለግርማው ያልሰገደለት ማነው ባለው ሞገሥ ተደንቆ የሱን ዝና ያልሰማ ተማርኮ አቤት ያለው ጸጋ ብዛቱ ከሺ ቃላት አለፈ ጉልበት ሁሉ በፊቱ ሰገደ፡፡ ጌታዬ ማነው አንተን ሚመስለው ያ ኃይልህ ዛሬም ዘላለም ብርቱ ነው እኔን እጅግ ደንቆኛል ክብርና ጥበብህ ግርማና ሞገሥህ አጣሁኝ ሚመስልህ፡፡ ኃያል ነህ ከኃያላን ሁሉ በላይ ታላቅ ነህ በምድር ሆነ በሰማይ አምሳያ የታጣልህ ነህና ብቸኛ ፊተኛ ኃለኛ ብርቱ ነህ ኃይለኛ፡፡ ግርማህ ልዩ ነው ሁሉን ይገዛል ጉልበተኞችን ያንበረክካል ነጋሪት ቀርቶ ምንም ቢጎሰም ሁሉን ድል ነሥቷል ሕያው ያንተ ስም፡፡ ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2* ብርቱ ነህ ኃያል ገዢ የሆንክ እጅጉን ልዩ ነህጌታ በምድር ቢሆን በሰማይ የለም አንተን የሚረታ ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2* ኃያል ነው ስሙ ገዢ ነው ስሙ ብርቱ ነው ስሙ አዳኝ ነው ስሙ፡፡ ኃያል ነው ስሙ ገዢ ነው ስሙ ብርቱ ነው ስሙ አዳኝ ነው ስሙ፡፡ ስመ ገናና ብርቱ ነህ ድል አርገሃል በኃልህ በምድር ሆነ በሰማይ የለምና ሚመስልህ፡፡/2* ኃያል ነው ስሙ ገዢ ነው ስሙ ብርቱ ነው ስሙ አዳኝ ነው ስሙ፡፡