У нас вы можете посмотреть бесплатно ጅንቃባ የንብ ምርምር እና ስልጠና ጣብያ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የሰቆጣ ዝናብ አጠር ግብርና ምርምር በጅንቃባ የንብ ምርምር እና ስልጠና ጣብያ በዋግ ኽምራ ዞን በሰቆጣ ወረዳ የሚገኝ ሲሆን በዋናነት የንብ ዝርያ ፣የህብረ ንብ ብዜት ስራዎች ፣ የንብ በሽታዎች እና የቀሰም እፅዋት ላይ ቱክረት አድርጎ ይሰራል ። ጣብያው በተለይም የማር ጥራት ለመጠበቅ እና ለማሻሻል ከፍተኛ ውጤት ያላቸውን ሁለት የቀሰም እፅዋትን ለማህበረሰቡ አያስተዋወቀና እያባዛ ይገኛል። መንጠሴ(፡፡፡፡) እና ፃወ ቅርሻ የቀስም እፅዋት በተለይ ዝናብ አጠር በሆኑ አከባቢዎች ድርቅን ተቋቁሞ ለረጅም ግዜ አብቦ የመቆየት አቅም ያላቸው በመሆኑ እና ለነጭ የዋግ ኽምራ ማር መለያ ከፍተኛ ሚና ስላላቸው በአርሶ አደሮች ተመራጭ አድርጎታል ። ባለፈ የማርን ጥራት የሚጨምሩ የንብ ቀሰም ወደ ማህበረሰቡ በስፋት እያስተዋወቀ መሆኑን ገለፀ