У нас вы можете посмотреть бесплатно Sheger Werewoch - ለገበያ ማረጋጊያ የተገዛ ስንዴ የባህር ሲሳይ ሆነ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Sheger Werewoch - ሚያዝያ 19፣ 2013 ለገበያ ማረጋጊያ ከዓለም ገበያ የተገዛው ስንዴ ለምግብነት መዋል የማይችል መሆኑ በመረጋገጡ ወደ ባህር ተጣለ፡፡ ከ32 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ አለው የተባለው ይኸው ስንዴ በ64 ኮንቴነር ተከማችቶ ቆይቷል፡፡ በውጭ ምንዛሬ ተገዝቶ ጅቡቲ ወደብ ላይ ደርሶ መጋዘን ውስጥ ከቆየ በኋላ ነቀዝ የተገኘበት ስንዴ እዛው ወደብ ላይ የባህር ሲሳይ መሆኑን ሰምተናል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን ሙሉ መረጃውን አጠናክራለች፡፡ Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz