У нас вы можете посмотреть бесплатно EOTC TV | ዜና ቤተክርስቲያን | ታኅሣሥ 10ቀን 2018 ዓ.ም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
👉የስብከተ ወንጌል ሓላፊዎች የውይይት መድረክ ተካሄደ:: በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልእኮ መምሪያ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከትና ከሸገር ከተማ ሀገረ ስብከት የስብከተ ወንጌል ሓላፊዎች ጋር የውይይት መድረክ አካሄደ ፡፡ 👉የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ አዲስ የሥራ መመሪያ አዘጋጀ :: በቅዱስ ሲኖዶስ መመሪያ መሠረት ራሱን በበጀትና በሰው ኃይል በማደራጀት ላይ የሚገኘው የስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ፤ አዲስ የሥራ መመሪያ አዘጋጅቶ ተግባራዊ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑ ተገለጸ ፡፡ 👉የኢትዮጵያ ጃንደረባ ትውልድ:: የኢትዮጵያ ጃንደረባ ትውልድ ከታኅሣሥ 16 እስከ 23 ቀን 2018 ዓ/ም በግዮን ሆቴል ዐውደ ርእይና ፎረም ሊያካሂድ ነው ። 👉በአፍ መፍቻ ቋንቋ ስብከተ ወንጌል ማስተማር:: “ሰዎች በሚሰሙት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ወንጌል በማስተማራችን በርካታ ምእመናን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ተመልሰዋል” ሲሉ የገላን ኮዬ ክፍላተ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ልሳናት ቀሲስ በዳሳ ቶላ ገለጹ ፡፡ +++++++++++++++++++++++++++++++++++++ • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የኢ.ኦ.ተ.ቤ የዩቲዩብ ቻናል ነው... 🇪🇹 "የቤተክርስቲያን የሆነውን ብቻ" 🇪🇹 ተቋሙን በገንዘብ ለማገዝ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 👉1000165122406 ዓባይ ባንክ 👉 1462319237132015 📡 የመገናኛ ብዙኃን ሥርጭት አገልግሎት ድርጅት 🎥 📱 የዲጂታል ሚዲያ ገጾች💻 ለመረጃ 📞 +251985585858 ➽ የዩቲዮብ ገጻችን / eotctv ➽ የፌስ ቡክ ገጻችንን / eotctvchannel ➽የቴሌግራም ገጻችን https://t.me/eotctvchannel ➽ የቲክ ቶክ ገጻችን https://vm.tiktok.com/ZMFSxXdUf/ ➽ የዩቲዮብ ገጻችን Eotc tv 2 • EOTC TV 2 | ይህ ሁለተኛው የኢ.ኦ.ተ.ቤ የዩቲዩብ ቻናል ነው... ➽የትዊተር ገጻችን / eotct ➽የኢንስታግራም ገጻችን https://www.instagram.com/p/CknRF0MtB...