У нас вы можете посмотреть бесплатно በህልማችሁ ውሻ ሊነክሳችሁ ሲያባርራችሁ ካያችሁ… የግድ ማወቅ ያለባችሁ ሚስጥር!" | መስቀል መሳለም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጣችሁ! ዛሬ እጅግ አስገራሚና መንፈሳዊ ጥንቃቄን የሚጠይቁ የህልም ትርጓሜዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። በህልም የታሰረ ሰው በደም ተለውሶ ማየት ምን አይነት የክፉ መናፍስት ሴራ ነው? ወደ ፕሮቴስታንት እምነት የሄዱ ሰዎችን በህልም ማየትስ ምን ትርጉም አለው? መስቀል አንስቶ በአየር ላይ መብረር የትኛውን መንፈሳዊ ድል ያበስራል? በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ትውፊትና በሊቃውንት ትርጓሜ መሰረት እነዚህን ጥያቄዎች እንመልሳለን። እስከመጨረሻው ተከታተሉን። የእናንተንም ህልም ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ፤ በዝርዝር የምንተረጉመው ይሆናል። ቴሌግራም ፡ - https://t.me/finote_hilm #ኦርቶዶክስ #የህልም_አፈታት #Ethiopia #Orthodox #DreamInterpretation