У нас вы можете посмотреть бесплатно HERE WE GO! 🚨 ማን.ዩናይትድ ቶናሊን በ£100m ለማስፈረም ቆርጧል! የሮናልዶ መሰናበቻ ጊዜውን ወሰነ! | የሮጀርስ ሁኔታ | ማንቸስተር ዩናይትድ ዜና или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
HERE WE GO! 🚨 ማን.ዩናይትድ ቶናሊን በ£100m ለማስፈረም ቆርጧል! የሮናልዶ መሰናበቻ ጊዜውን ወሰነ! | የሞርጋን ሮጀርስ ሁኔታ || ማንቸስተር ዩናይትድ አሁናዊ ዜናዎች || 💥ከዜናዎቻችን መሃከል ዋና ዋናዎቹ : - 🔴 የክለቦች እና የተጫዋቾች ዜና.. ማይክል ካሪክ፦ በታሪክ የፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማትን ካሸነፉ 7 ጊዜያዊ አሰልጣኞች አንዱ ሆነ። ከኦሌ በኋላ ይሄን ያደረገ የመጀመሪያው የዩናይትድ አሰልጣኝ ነው። Well deserved! 🏴 ብሩኖ ፈርናንዴዝ፦ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ከፍተኛው የብቃት ደረጃ (Rating) ያለው ተጫዋች ነው። ከሃላንድ እና ራይስ በላይ! 🔝🇵🇹 ክርስቲያኖ ሮናልዶ፦ በ 2027 ከአል ናስር ጋር ያለው ኮንትራት ሲያልቅ ከእግር ኳስ በቋሚነት የመሰናበት እቅድ አለው። End of an era. 🇵🇹🐐 ማርከስ ራሽፎርድ፦ ወደ ባርሴሎና ለማምራት የደሞዝ ቅናሽ ማድረጉን ዲኮ አረጋግጧል። በቪላ የነበረው ቆይታም ለዝውውሩ መንገድ ጠርጓል። 🔵🔴 ኢጎር ቲያጎ፦ ብሬንትፎርድ አጥቂውን እስከ 2031 የሚያቆይ አዲስ ኮንትራት በይፋ አስፈርሟል። ✍️🇧🇷 ቤንጃሚን ሼሽኮ፦ "ግብ ጠባቂ ሆኜ ነበር የጀመርኩት፤ ግን ሰልችቶኝ ሜዳ ውስጥ ገብቼ ጎል ማግባት ጀመርኩ" ሲል አስገራሚ ጉዞውን ተርኳል። 🇸🇮⚽️ 🕵️♂️ የዩናይትድ የዝውውር ወሬዎች ክርስቲያን ኦሮዝኮ፦ አዲሱ የዩናይትድ ፈራሚ (17 ዓመት) በፎርታሌዛ የመጀመሪያውን የፕሮፌሽናል ጨዋታ አድርጓል። 18 ሲሞላው ኦልድ ትራፎርድ ይገባል። 🇨🇴 ፒየር ካሉሉ፦ ማንችስተር ዩናይትድ የጁቬንተሱን ተከላካይ ቅዳሜ ከኢንተር ጋር በሚያደርገው ጨዋታ እንዲታዘቡት ስካውቶችን ወደ ጣሊያን ይልካል። 🇫🇷👀 ሞርጋን ሮጀርስ፦ አስተን ቪላ ለቻምፒዮንስ ሊግ ካላለፈ ተጫዋቹ ዝውውር ለመጠየቅ ዝግጁ ነው። ዩናይትድ በቅርብ ይከታተለዋል። 🏴 ሞርተን ዩልማንድ፦ ስፖርቲንግ ሊዝበን በ€50m አካባቢ ሊሸጠው ይችላል። ዩናይትድ ተጫዋቹን ለማምጣት ከፍተኛ ፍላጎት አለው። 🇩🇰 ሳንድሮ ቶናሊ፦ ዩናይትድ አማካዩን ከኒውካስል ለማስፈረም እስከ £100m ለማውጣት ተዘጋጅቷል ተባለ። 🇮🇹💰