• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

Reyot Kin, Reminiscing Tesfaye Kasa ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡ скачать в хорошем качестве

Reyot Kin, Reminiscing Tesfaye Kasa ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡ 8 лет назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Reyot Kin, Reminiscing Tesfaye Kasa  ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: Reyot Kin, Reminiscing Tesfaye Kasa ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно Reyot Kin, Reminiscing Tesfaye Kasa ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон Reyot Kin, Reminiscing Tesfaye Kasa ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



Reyot Kin, Reminiscing Tesfaye Kasa ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡

ለተስፋዬ እንደካሳ፣ ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት፡፡ ቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡ በጠራራ ቀትር፣ ከሞቃታማው ነፋስ ጋር እየታገልኩ፣ የጠዋቱን ብርድ ለማምለጥ የደረብኩትን ጃኬት መጣያ አጥቼ እየተጨነቅሁ፣ በእግረኛው መረማመጃ ላይ ጥጉን ይዤ አዘግማለሁ፡፡ ደክሞኛል፣ ታክቶኛል፡፡ ከትምህርት ቤት የጠዋት ፈረቃ ትምህርቴን ጨርሼ ወደቤት እየሄድኩ ነው፡፡ እንዲያ በመታከት ስጓዝ የመንገዱን ዳር ይዤ የተከፈቱትን የልብስ መሸጫዎች፣ ካፌዎች፣ የጌጣጌጥ መደብሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ሱቆች፣ ጭማቂ ቤቶች ወዘተ አልፌ ከ፣ አንድ ሙዚቃ ቤት አጠገብ ደረስኩ፡፡ ያኔ የመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ነኝ፡፡ ድንገት እሙዚቃ ቤቱ በር ላይ ከተቀመጠው ትልቅ ማጉያ SPEAKER የሚወጣ፣ ከነበርኩበት ድካም መንጭቆ የሚያወጣ ድምጽ ሰማሁ፡፡ ይህ በማጉያው ደመቅ ብሎ የተሰማኝ ድምጽ አዋጅ ነበር፡፡ ከዚያ ቀደም እምብዛም የማልሰማው ወይም ያልሰማሁት አይነት አዋጅ፡፡ እሙዚቃ ቤቱ በር ላይ ለ5 ደቂቃ ያህል የቆምኩ ይመስለኛል፡፡ በሰማሁት ስለተደሰትኩም ስለተገረምኩም ወደውስጥ ዘለቅሁና ከመስታወቱ ባንኮኒ ጀርባ የቆመውን ሰው ጠየቅሁት፡፡ “ይኼ የምሰማው ነገር ምንድነው?” ብዬ፡፡ እርሱም የተስፋዬ ካሳ አዲስ የቀልድ ክር መሆኑን ነገረኝ፡፡ ወጥቼ፣ ወበቁን እየሰነጠቅሁ ጉዞዬን ቀጠልኩ፡፡ ወደቤቴ፡፡ በማግስቱ፣ ከወንድሜ 7 ብር ተበድሬ፣ እዚያችው ሙዚቃ ቤት ሄጄ ቅጂ ካሴት ገዛሁ፡፡ ቅጂ ስል ኦሪጅናል ያይደለ ማለቴ ነው፡፡ ያቺም ካሴት ከወንድሜ ተበድሬም ቢሆን እኔው እራሴ የገዛኋት፣ በእኔ ንብረትነት የተመዘገበች የመጀመሪያዋ ካሴት ሆነች፡፡ ነገሩን ጥቂት አስፈጋጊ የሚያደርገው ግን ካሴቱን የገዛሁት ቴፕ ሳይኖረኝ መሆኑ ነው፡፡ ያኔ ግን ይኼ አስቂኝም አሳሳቢም አልነበረም፡፡ ምክንያቱም፣ ሙዚቃ ማዳመጥ ባሰኘኝ ጊዜ ከቤታችን 2 ግቢ ብቻ አልፌ፣ እትዬ መብራት ቤት ገብቼ፣ በእርሳቸው ቴፕ ከልጆቻቸው ጋር መስማት እችል ስለነበር ነው፡፡ ከወራት በኋላ የግል ማጫወቻዬን እስክገዛ ድረስ የሆነው እንዲያ ነው፡፡ በእኔ የካሴት፣ በእነርሱ የቴፕ መዋጮ ፍላጎታችን ይሰምራል፡፡ ሳንነጋገር፣ ሳንወያይ የምንተዳደርበት ማህበራዊ ውል ሳይሆን ይቀራል? እናማ ኮሜዲያን ተስፋዬ ካሳን… በርእዮት ኪን ተስፋዬ ካሳን እንተዝታለን፡፡ ተስፋዬካሳ ኮሜዲያንተስፋዬካሳ #TESFAYEKASA #Ethiopiancomedy

Comments
  • Breaking News - ኤርትራ ንኩናት ኢትዮጵያ - ኤርትራ ዝሃበቶ መልሲ - ሊብያ ጃልባ ትጥሕል - 10 Feb 1 час назад
    Breaking News - ኤርትራ ንኩናት ኢትዮጵያ - ኤርትራ ዝሃበቶ መልሲ - ሊብያ ጃልባ ትጥሕል - 10 Feb
    Опубликовано: 1 час назад
  • ኃይሉ ተበተነ!ፈረሰ!አለቀ!ባለስልጣናት ተመቱ!መንገዶች ተዘጉ!በመቶዎች የሚቆጠር መሣሪያዎች  በፋኖ እጅ ገቡ!ኮማንዶ እንዲራገፍ ተጠየቀ!አሁናዊ መረጃ! 5 часов назад
    ኃይሉ ተበተነ!ፈረሰ!አለቀ!ባለስልጣናት ተመቱ!መንገዶች ተዘጉ!በመቶዎች የሚቆጠር መሣሪያዎች በፋኖ እጅ ገቡ!ኮማንዶ እንዲራገፍ ተጠየቀ!አሁናዊ መረጃ!
    Опубликовано: 5 часов назад
  • Tesfaye Kassa Comedy 4 года назад
    Tesfaye Kassa Comedy
    Опубликовано: 4 года назад
  • Ethiopia:ቴዎድሮስ ጸጋዬ//ልዩ እና  ውብ ጨዋታ ከታማኝ በየነ ጋር 7 лет назад
    Ethiopia:ቴዎድሮስ ጸጋዬ//ልዩ እና ውብ ጨዋታ ከታማኝ በየነ ጋር
    Опубликовано: 7 лет назад
  • Reyot Kin: ገጣሚና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ሲተዘት፡፡ በቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡ 8 лет назад
    Reyot Kin: ገጣሚና ባለቅኔ ሙሉጌታ ተስፋዬ ሲተዘት፡፡ በቴዎድሮስ ጸጋዬ፡፡
    Опубликовано: 8 лет назад
  • በፋኖ መከታነት ለኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ አቅጣጫ ስለመክፈት... በፕሮፌሰር መሳይ ከበደ 12 дней назад
    በፋኖ መከታነት ለኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ አቅጣጫ ስለመክፈት... በፕሮፌሰር መሳይ ከበደ
    Опубликовано: 12 дней назад
  • ተስፋዬ ካሳ እና ታመነ መኮንን ትዛታ Tesfaye Kassa and Tamene Mekonen 5 лет назад
    ተስፋዬ ካሳ እና ታመነ መኮንን ትዛታ Tesfaye Kassa and Tamene Mekonen
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የረዱ ምስራች ለእናቷ ተሰጠ ብርአምባር ተባለ 1 час назад
    የረዱ ምስራች ለእናቷ ተሰጠ ብርአምባር ተባለ
    Опубликовано: 1 час назад
  • Reyot Kin ገናዬን እንካችሁ… ብርሀንም ሆናችኋል… የቴዎድሮስ ጸጋዬ ድንቅ የልጅነት ትዝታ 8 лет назад
    Reyot Kin ገናዬን እንካችሁ… ብርሀንም ሆናችኋል… የቴዎድሮስ ጸጋዬ ድንቅ የልጅነት ትዝታ
    Опубликовано: 8 лет назад
  • ደረጀ እና ሃብቴ / ተስፋዬ ካሳ / ሰራዊት ፍቅሬ / አብራር አብዶ ... ኢቲቪ 120 አርቲስቶች ከ ኮሜዲያን ETV 120 Artists VS Comedians 3 года назад
    ደረጀ እና ሃብቴ / ተስፋዬ ካሳ / ሰራዊት ፍቅሬ / አብራር አብዶ ... ኢቲቪ 120 አርቲስቶች ከ ኮሜዲያን ETV 120 Artists VS Comedians
    Опубликовано: 3 года назад
  • [24 አመት የዕረፍት መታሰቢያ] የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አጭር ታሪክ... | Professor Asrat Woldeyes  | Ethiopian surgeon 2 года назад
    [24 አመት የዕረፍት መታሰቢያ] የፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ አጭር ታሪክ... | Professor Asrat Woldeyes | Ethiopian surgeon
    Опубликовано: 2 года назад
  • ቀጣዩ አውዳሚ ጦርነት ምን ያክል ቅርብ ነው? | ያልተሰሙ ምስጢሮች! | የአብይ ሽብር እና የቀጣናው ሀይሎች ስሌት | ጃዋር መሃመድ። 02/07/26 2 дня назад
    ቀጣዩ አውዳሚ ጦርነት ምን ያክል ቅርብ ነው? | ያልተሰሙ ምስጢሮች! | የአብይ ሽብር እና የቀጣናው ሀይሎች ስሌት | ጃዋር መሃመድ። 02/07/26
    Опубликовано: 2 дня назад
  • Comedy|ቀልድ ድሮ ቀረ 4 года назад
    Comedy|ቀልድ ድሮ ቀረ
    Опубликовано: 4 года назад
  • ፀረ ድሮን ተተኺሉ/ ዘፍርሕ ኣፅዋር/ ''ኣለኹ'' ኣብርሃም በላይ/ ''ትግራይ ትኽበብ ኣላ'' ህወሓት #03 ለካቲት 2018 #Februar 10, 2026 6 часов назад
    ፀረ ድሮን ተተኺሉ/ ዘፍርሕ ኣፅዋር/ ''ኣለኹ'' ኣብርሃም በላይ/ ''ትግራይ ትኽበብ ኣላ'' ህወሓት #03 ለካቲት 2018 #Februar 10, 2026
    Опубликовано: 6 часов назад
  • Tewodros Tsegaye: Hard Talk Interview with Serawit Fikre Part 1 11 лет назад
    Tewodros Tsegaye: Hard Talk Interview with Serawit Fikre Part 1
    Опубликовано: 11 лет назад
  • #EBC 7 лет назад
    #EBC "ፍለጋ" የኮሜድያን ድምፃዊ ተስፋዬ ካሳ ስራዎች
    Опубликовано: 7 лет назад
  • ገላዬ ና ና....ተወዳጁ ተሾመ አሰግድ ና አዲስ የመጣችዋ ኮከብ  ሜላት ቀለመ ወርቅ በዜማ  ተጣመሩ.....Seifu on EBS 3 года назад
    ገላዬ ና ና....ተወዳጁ ተሾመ አሰግድ ና አዲስ የመጣችዋ ኮከብ ሜላት ቀለመ ወርቅ በዜማ ተጣመሩ.....Seifu on EBS
    Опубликовано: 3 года назад
  • BREAKING  News   ቀጥታ ብስልኪ ካብ ትግራይ 3 часа назад
    BREAKING News ቀጥታ ብስልኪ ካብ ትግራይ
    Опубликовано: 3 часа назад
  • ርዕዮት ኪን፦ ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት በ ቴድሮስ ፀጋዬ..... 3 года назад
    ርዕዮት ኪን፦ ተስፋዬ ካሳ ሲተዘት በ ቴድሮስ ፀጋዬ.....
    Опубликовано: 3 года назад
  • Ethiopia: Unforgettable Memories of Comedian Tesfaye Kasa 10 лет назад
    Ethiopia: Unforgettable Memories of Comedian Tesfaye Kasa
    Опубликовано: 10 лет назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5