У нас вы можете посмотреть бесплатно ዘማሪት ፍቅርተ ፈለቀ || ህልውናህ || አዲስ ዝማሬ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ስኬቴ የምለው ለኔ የህይወት ዘመን ስኬቴ ያንተ ህልውና ነው ፊትህን ማየቴ ድምፅህ የልብ እረፍት ተድላው መገኘትህ ገደብ አልባ ደስታ አለው አብሮነትህ 1. ቃል የማይገልጽልኝ የማላብራራው ለኔ የሚገባኝ ልቤን ሚያሞቃት መገኘትህ ነው ፊትህን ማየት አብሮነትህ ነው ነፍሴን ሚያደምቃት ከማጉረምረሜ ሚቀሰቅሰኝ መገረሜ ነው በእጆችህ ስራ በምስጋና ዕንባ ሚያረሰርሰኝ ምህረት አይቼ ነው የማያባራ ሽሽግ ሽሽግ ብዬ ከጉያህ ሽጉጥ ሽጉጥ ብዬ ከእቅፍህ በመገኘትህ ጠልቄ እያለ የለም ጥያቄ ሀሳቤ አንተ ስትሆን ሀሳብ አይገባኝም ባንተ ተሰውሬ ላለም አልገኝም ለፍጥረታዊው ሰው መሞኝነት ሚመስል ሚስጥር ይገባኛል አንተን ሳሰላስል ስኬቴ የምለው ለኔ በፀጋህ ጉልበት ስኬቴ ከእግሮችህ ስር መሆን ቃልህን መስማቴ ድምፅህ የልብ እረፍት ተድላው መገኘትህ ገደብ አልባ ደስታ አለው አብሮነትህ 2. በአለም ሁካታ ለቅሶውም መሃል ድምፅህ ከልቤ ዘልቆ እየገባ በሃለዎትህ የነፍሴን መፍሰስ ፍቅርህን አይኔ ገለፀው በዕንባ ከዙፋንህ ስር በፀጋህ አቅም በፍቅርህ ጉልበት እጓደዳለሁ ደጋግመህ ንካኝ በእጆችህ ዳሰኝ የሩቁን ሳይቀር አጥርቼ አያለሁ ሽሽግ ሽሽግ ብዬ ከጉያህ ሽጉጥ ሽጉጥ ብዬ ከእቅፍህ በመገኘትህ ጠልቄ እያለ የለም ጥያቄ (ከዚህ እስከዚህ አትባል አይደረስ ጥግህ በሁሉም ስፍራ አለህ ልቤ ሲፈልግህ)(2*) ስኬቴ የምለው ለኔ የህይወት ዘመን ስኬቴ ያንተ ህልውና ነው ፊትህን ማየቴ ድምፅህ የልብ እረፍት ተድላው መገኘትህ ገደብ አልባ ደስታ አለው አብሮነትህ 3. የቃልህ ፍቺ እያበራልኝ ለፂዮን ጉዞ ልቤን አቀና ወደ እውነት ሁሉ እየመራኸኝ በእውነትህ ላይ ልቤን አፀናህ ያለ መፍገምገም ዋስትናዬ ነህ እየገሰፅከኝ ስትመልሰኝ ይሄ ነው ድሌ የመኖር ትርጉም ሆነልኝ አሜን እልል የሚያሰኝ ሽሽግ ሽሽግ ብዬ ከጉያህ ሽጉጥ ሽጉጥ ብዬ ከእቅፍህ በመገኘትህ ጠልቄ እያለ የለም ጥያቄ ሃሳቤ አንተ ስትሆን ሃሳብ አይገባኝም ባንተ ተሰውሬ ላለም አልገኝም ለፍጥረታዊው ሰው መሞኝነት ሚመስል ሚስጥር ይገባኛል አንተን ሳሰላስል 4. ዝም ስትለኝ ፈራለሁ እንጂ ዝምታህ ድምፅ ውስጥ ስጋት የለኝም ... ስዘገይ ቀድማለሁ እንጂ አለቀም ቢባል አይረፍድብህም ምህረት ፈገግታህ ቸርነት ገፅህ የእቅፍህ ሙቀት ከሩቅ ይጣራል ወደ ደረትህ ለተጠጋ ሰው ቅዱስ መንፈስህ ለልብ ያወራል ሽሽግ... ሆነልኝ ሆነልኝ ለመለመች ነፍሴ ከምንጩ ሚቀዳ ሆኗል መወድሴ ክብርህን እያዩ በመንፈስ መቃጠል በሀይልህ መዳሰስ በተድላህ መቀጠል ስኬቴ የምለው ለኔ... 4. እየረካሁኝ ትጠማኛለህ እያገኘሁህ ናፍቆትህ ረታ እስክትመጣልኝ በአይኔ እስከማይህ ልቤ ሰማይ ነው የክብር ጌታ እውቀት አይደለም ስሜት አይደለም የመንፈስህ ሀይል ልዩነት አለው የዘላለምን ህይወት ማግኘቴ እኔ ጋ እንዳለህ የወቅኩበት ነው ሽሽግ... ሃሳቤ አንተ ስትሆን... በእግርህ ስር ደስታ አለ በእግርህ ስር ጠረን የሚቀይር ህይወት የሚያበስር ለዚህ ነው ስኬቴ ስጠራህ አርፋለሁ (ማይቀሙኝ በጎ እድል)(3*) አንተን መርጫለሁ። @ kaleawadi tv @ Agape ze ortodox @ mirtnesh Tilahun official @ Hanna Tekle official @ pastor Tizitaw samuel official @ Mahtot Tube @ Zemari Hawaz Tegegne @ Bereket Tesfaye official @ Solomon Abubeker official @ Yishak sedik official @ Aster Abebe official @ Zeab Mezmur bet @ Gashaye melaku @ meskerem getu official @ Tigist Ejigu wondmu @ wudase mezmur @ wudase media @ Marsil Tv @ Yidnekachew Teka @ Halwot Emmanuel church @ Zemari Fikrte feleke @ Zerfe kebede @ Mesfin Gutu official @ kingdom Sound @ Gospel Singer Girma Belete @ Azeb Hailu official @zemarit zemenay gosaye @orthodoxmezmur