У нас вы можете посмотреть бесплатно ይህን የሚያወቅ ሰው፣ ለዱባይ ያለው አመለካከት ይቀየራል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#MohamedAlabbar #Dubai #BurjKhalifa #DubaiStory #VisionaryLeader #UrbanDevelopment #Emaar #መሀመድአሊአላባር #ዱባይ #ቡርጅከሊፋ #የዱባይታሪክ #የስኬትታሪክ #ዶክመንሪ ዛሬ የምናያት የመስታወትና የብረት ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች ፣ የዓለም አቀፍ ንግድ እና የቱሪዝም ማዕከል የሆነችው ዱባይ በአጋጣሚ የተፈጠረች አይደለችም። ከዚህ ሁሉ ጀርባ ላይ አንድ ሰው አለ፤ የቡርጅ ከሊፋ ገንቢ፣ የዳውንታውን ዱባይ ማስተር ፕላነር፣ የኢማር ፕሮፐርቲስ መስራች የሆነው መሀመድ አሊ አላባር። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፣ በአሜሪካ ያገኘው የራዕይ መነሻ፣ ወደ ዱባይ ተመልሶ በፋይናንስ እና ፖሊሲ ዘርፍ ያሳደረው ተፅዕኖ እና ዱባይን ከነዳጅ ጥገኝነት ወደ ዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ማዕከል ለመቀየር ያደረጋቸውን እርምጃዎች እንመለከታለን።