У нас вы можете посмотреть бесплатно NBC Ethiopia | የፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የግኝት ሪፖርትበNBC ማታ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የፌደራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የግኝት ሪፖርት በአዋጁ አንቀጽ 5 ከተሰጡት ስልጣንና ተግባር መካከል መ/ቤቶችን የኦዲት ውጤት መመርመር ነው መንግስት የሚመድበውን በጀት ለታሰበለት ዓላማ በማዋል ደረጃ ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ ያለውን ግምገማ አስቀምጧል በዓመቱ ተቋማት በቂ የሆነ ሰነድ ባለማቅረባቸው አስተያየት መስጠት እንዳልተቻለ ተገልጿል ከእነዚህ ተቋማት መካከል የደህንነት መስሪያ ቤቶች እንደሚገኙበት ተነግሯል ከግዥ፣ ከግንባታ እና ከአበል ወጭዎች ጋር በተያያዘ በርካታ ክፍተቶች እንዳሉ ተገልጿል በዓመቱ ወደ 15 ቢሊዮን የሚጠጋ ገንዘብ ኦዲት እንዳልተደረገ ተነስቷል #NBC_Ethiopia #ሆኖ_መገኘት