У нас вы можете посмотреть бесплатно ከባድ ፍንዳታ በሩሲያዋ ቺቺኒያ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ከባድ ፍንዳታ በሩሲያዋ ቺቺኒያ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ያለው ራምዛን ካድይሮቭ የሚመራት ቺቺኒያ ዛሬ ከባድ ፍንዳታ ደርሶባታል። በመናገሻዋ ግሮዝኒ ከተማ የሚገኝ የነዳጅ ማደያ ላይ የተከሰተው ፍንዳታ የአራት ሰዎችን ህይወት ቀጥፎ ከአምስት በላይ አቁስሏል። ካድይሮቭ በቴሌግራም ገጹ ባሰፈረው ጽሁፍ ለፍንዳታው ተጠያቂውን አካል ባይጠቁምም ለፍትህ ይቀርባሉ ብሏል። የቸቸኑ መሪ በቅርቡ የሩሲያ ምክርቤት አባላት የግድያ ሴራ እየተሸረቡብኝ ነው ማለቱ ይታወሳል። #russia #chechen ተከተሉን ድረገፅ: https://am.al-ain.com ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic ትዊተር: / alainamharic ፌስቡክ: / alainamharic ኢንስታግራም: / alainnewsamharic ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic ቲክቶክ: / alainnewsamharic