У нас вы можете посмотреть бесплатно 25 ዓመት በትዳር እና የቀርሜሎስ የ13 የዓመት ጉዞ - | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቀርሜሎስ አስጎብኚ በተዋጣለት የ 13 ዓመት የማስጎብኘት ልምዱ የፊታችን የቁስቋም በዓልን በማስመልከት ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ግብፅ አዘጋጅቶ በምዝገባ ላይ ይገኛል፡፡ መነሻ ቀን ህዳር 4 መመለሻ ቀን 15 ሲሆን ሼር በማድረግ ለወዳጆችዎ ያድርሱ። በዚህ መንፈሳዊ ጉዞ 1ኛ/እመቤታችን በስደት የኖረችበትን የቁስቋም ገዳምን 2ኛ/ ሙሴ አስሩን ትዕዛዝ የተቀበለበት የሲና ተራራን 3ኛ/ ቅዱስ ዘይት የሚያወጣውን የእመቤታችን ስዕለ አድኖ 4ኛ/ እመቤታችን የተገለጠችበት ዘይቱን ማርያም 5ኛ/ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከራን የተቀበለበትን ቦታ 6ኛ/ የምንኩስና እና የብትውትና ጀማሪ የሆኑት የአባ እንጦስ እና አባ መቃርስን እና የኢትዮጵያዊው የሙሴ ፀሊም ገዳማት 7ኛ/ ጣፋጭ እና ሬት ውሀ የሚያወጣውን ባህር 8ኛ/ የወንጌላዊ ቅዱስ ማርቆስ መንበርን በአሌክሳንድርያ 9ኛ/ ሌሎች በርካታ መንፈሳዊ ቦታዎችን እና እንደ ፒራሚድ ያሉ ታሪካዊ ቦታዎችን እንጎበኛለን አድራሻ ፡ ከ ቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ በፀጋ የእናቶች ሆስፒታል ጋር ሳይደርስ ስልክ 09-47-27-27-27 / 09-47-21-21-21 ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! ✅ / @melhkmediaofficial ✅ / @gabchatubeofficial ✅ / melhekcenter ✅https://t.me.com/MelhkMediaOfficial