У нас вы можете посмотреть бесплатно ገበያ ዜና! የሰዓቱ ሰበር መረጃዎች! - መጋቢት 8/2018 | Exchange Dollar | Gebeya News или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው ወቅታዊ መረጃችን የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዘንላችሁ ቀርበናል፦ ከሃገር ውስጥ የነዳጅ ቀውስ፦ የትራንስፖርት ሚኒስቴር የነዳጅ ቀውስን ለመቋቋም አራት ዋና ዋና ትዕዛዞችን አስተላፈ። ከውጭ ማስተባበያ ተሰጠ፦ አሜሪካ እና ኢራን ጦርነቱ ከተቀሰቀሰ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀጥተኛ ግንኙነት ማድረጋቸው እየተነገረ ቢሆንም ፣ ኢራን ግን ማስተባበያ ሰጠች። መመሪያ ተሰጠ፦ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችና የየሀገራቱ መንግስታት በኢራን ላይ ፈጣን እርምጃ እንዲወስዱ ግፊት እንዲያደርጉ መመሪያ አስተላለፈ። የጀርመን አቋም፦ ጀርመን በኢራኑ ግጭት ተሳታፊ እንደማትሆን አስታወቀች፡፡ የፕሬዝዳንቱ ጉዞ፦ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዓለም አቀፍ ውጥረቶች እየተካረሩ መምጣታቸውን ተክትሎ ወደ ቻይና ሊያደርጉት የነበረውን ጉዞ አራዘሙ። የኢራን ወቀሳ፦ ኢራን ሙስሊም አገራት ኢራንን ጥለው ፈርጥጠዋል ስትል ወቀሰች። የአየር ጥቃት፦ ፓኪስታን በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ባደረሰችው የአየር ጥቃት የ400 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ። ሙሉ ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! // In our current news update today, we bring you the following major headlines: Local News • Fuel Crisis: The Ministry of Transport has issued four major directives to address the ongoing fuel crisis. International News • Denial Issued: Despite reports suggesting that the U.S. and Iran have held their first direct talks since the conflict began, Iran has officially issued a denial. • Directives Issued: The U.S. State Department has instructed American diplomats worldwide to pressure host governments to take immediate action against Iran. • Germany’s Stance: Germany has announced that it will not participate in the conflict involving Iran. • President’s Trip Postponed: President Donald Trump has postponed his scheduled trip to China due to escalating global tensions. • Iran’s Criticism: Iran has criticized Muslim nations, claiming they have "abandoned Iran and fled." • Air Strike: An air strike conducted by Pakistan on the Afghan capital has reportedly resulted in the deaths of 400 people. Watch the video for the full details. If you are new to our channel, subscribe to join our community!