У нас вы можете посмотреть бесплатно ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር - ቀጥታ ስርጭት | Zemede January 01 , 2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው መርሃ ግብር ፩ኛው፦ ከዋልድባ አባቶች የደረሰኝ ትእዛዝ ነው። ፪ኛው፦ ከጃንደረባው ስልብ ቡድን የደረሰኝ "የምን አገባህ፣ ምን ታመጣለህ መልእክት ነው። (የሶፊን ስልክ፣ የእናቱን ወይም የአባቱን ባገኝና ባወራው ደስ ነበር የሚለኝ) ፫ኛው፦ ከኦርቶዶክሳውያኑ መታረጃ ቄራ ከኦሮሚያ አሩሲ ከአንዲት እህት ለቴዶ ዘሩፋኤል ተልኮለት ቴዶም ለእኔ ልኮልኝ፣ እኔም ስልኳን ተቀብዬው ደውላልኝ አግኝቼአት ያሰማችኝ ዘግናኝ ሰቆቃ ነው። ይሄኛው ከቴዶ ጋር ሲያወሩ የተገኘ መልእክት ነው። ፬ኛው፦ በፕላኑ መሠረት ያለምንም እንቅፋት፣ ያለምንም መደነቃቀፍ ጥቂቶቹ ብቻ ነቅተው ጀማው ሳይባንን ቀጥ ብሎ እየሄደ ስላለውና ጴንጤዎቹም፣ የወሀቢ እስላሞቹም፣ ካቶሊኮቹም ድጋፋቸውን እየቸሩት ስላለው፣ እነ የኔታ እሸቱ አለማየሁ፣ እነ የጎጃሙ ሊቀሊቃውንት፣ ቤተ ክህነቱም፣ ማኅበረ ቅዱሳንም ጭምር ራሱን ለሚውጠው ሴራ አጎብድዶ፣ ተገዝቶ ዝማሬ ወይም ሞት እያሉ ማስታወቂያ እየሠሩለት ስላለው ኮንሰርት በተመለከተ ነው።