У нас вы можете посмотреть бесплатно ከሎተሪ አዟሪነት እስከ ዳሪክ ቡና ባለቤትነት! | የዓለምተስፋ ታዬ | Yalemtesfa Taye | Darik Coffee | ዳሪክ ቡና | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🎯 ምርት እና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ በ 0937848471 ይደውሉልን። የዛሬ እንግዳችን ስራ ፈጣሪ እና የዳሪክ ቡና ባለቤት የሆነው የዓለምተስፋ ታዬ ነው። የዓለምተስፋ ከልጅነቱ ጀምሮ ያለፈባቸው የህይወት ውጣውረዶች ፤ ከሎተሪ ሻጭነት እስከ ቡና ንግድ ድረስ ያለፈባቸው የህይወት ጉዞዎች አንስተን ተወያይተናል። በዚህ ፖድካስት ስለ፡ ቡና ንግድ አዋጭነት እና ያሉት ተግዳሮቶች፣ የኢትዮጵያ ባንኮች የብድር ሂደት በስራ ፈጣሪዎች ላይ ያለው ተጽእኖ እና ከሎተሪ ሻጭነት እስከ ዳሪክ ቡና ባለቤትነት ያለፈበትን የህይወት ጉዞ ዳሰናል። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው በመመልከት የቡና ንግድ ውስጥ እንዴት ስኬታማ መሆን እንደሚቻል ይማሩበታል። ✨ መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ! 🎙 Today’s guest is Yalemtesfa Taye, an entrepreneur and the owner of Darik Coffee. We discussed the ups and downs of life Yalemtesfa has experienced since his childhood, and his life journey from being a lottery vendor to the coffee business. In this podcast, we talked about: The profitability and challenges of the coffee business, The impact of the Ethiopian banks' loan process on entrepreneurs, and His life journey from a lottery vendor to the owner of Darik Coffee. By watching this video until the end, you will learn how to become successful in the coffee business. ✨ Have a great time! #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha