У нас вы можете посмотреть бесплатно የጆሲ የቀድሞ ባለቤት ያልተጠበቀ ነገር አወጣች , እውነት ጆሲ እንደዚህ ዓይነት ሰው ነው? "እስከ ሞት ድረስ ዋጋ እከፍላለሁ፡፡" или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ethiopianmovie #ኢቢኤስ #EBS #sosial #jossy "የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ እያለች #Sosi አንተ ሰው ፈጣሪ ይፍረድብህ ከእርግዝናዬ ጀምሮ ያስለቀስከኝ እሄው ዛሬም በእንባ እሄንን የ7 አመት ውጣውረዴን የማይነጉ የመሰሉኝ የጭንቅ ለሊቶቼን ወልጄ ሆስፒታል ክፍያ ተብሎ ሲደወልህህ ስልክ የዘጋህ 🥺 ከቤተሰቦቼ ርቄ ብቻዬን አራስነት ወግ ያላየሁበት 🥺 ጎረቤት ሊጠይቀኝ ሲመጣ ባዶ ሳሀን ከድኜ የሸኘሁበት🥺 ለልጄ ወተት መግዧ ልብሴና ጫማዬን የሸጥኩበት አንተ ያኔ ዱባይ ለመዝናናት የህድክበት ደግሜ ማሰታወስ የማልፈልገውን የጭንቅ ጊዜዎቼን እንዳስብ አረከኝ 🥺 አንተ ምነኛ ክፉ ነህ እነዚስ ጊዜዎች ብቻዬን ያነባሁባቸው🥺 እራሴን ለማጥፋት የሞከርኩባቸው አረ በጣም ብዙ ጭንቅ ያሳለኩባቸውስ እሄ ሁሉ አልፎ አንድም ቀን ለማንም ጉድህን ሳልነግር ለልጄ ክብር ላንተ ክብር ብዬ ህዝብ እንዳይጠላህ ስራውን ይስራ ብዬ ዝም ብዬ ኖሬ ዛሬ ልትገለኝ መጣህ ለ7አመታት ካሰደኩኝ በሆላ እኔ የተሻለ ገቢ ስላለኝ ልጄን መውሰድ አለብኝ ብለህ ዛሬ በዝናህና እና በብርህ የሚገርም ያልጠበኩት ውሳኔ ተወሰነ 🥺 ዋው ህግ🥺 የተከሳሽ መልስ ይዘን እንድንቀርብ ዛሬ 8 ሰዓት ተቀጠርን እኛም መልሳችንን በሲዲ እና በፁሑፍ አቀረብን አንዴ ገንጠል አርጎ አየና እሄ ሁሉ ምንድነው አለ ለጠበቃዬ ጠበቃዬም ለተከሰስነው ምላሽ መልሳችን ነው ዘጋውና የሱን ጠበቃ የናተ ማስረጃ ብሎ ተቀበለው አየ ውጡ አንዴ ልጥራቹ ተባልን ወጣን ከ 20 ደቂቃ በሆላ ተጠራን 🥺 ስንገባ ውሳኔ ወስኖ ጠበቀን በ 5 ቀን ውስጥ ለሱ ማስረከብ እንዳለብኝ 🥺 እንዴ መልስ የምሰጥበት ቀን እንዴት ውሳኔ ይወሰናል እንዴትስ የኛን መልስ ሳያይ ይወሰናል 🥺 በሉ ፍረዱኝ በእንባ ፈጣሪዬን ለምን እያልኩ ነው 🥺 አረ ለምን እሄ ሁሉ ግፍ ለኔ እመነኝ ለልጄ እስከ ሞት ዋጋ ምከፍል እናት ነኝ ይግባኝ እስከ ሰበር እማገታለሁ ፍረዱኝ እሄን ሁሉ በደል ደብቃ ለኖረች እናት እሄ ይገባል ወይ 🥺 ፈጣሪ ይፍረድብህ ሌላ ምንም አልልም ግዜ ይፈታዋል"