У нас вы можете посмотреть бесплатно አቡነ ተክለ ሃይማኖት፡የታኅሣሥ 24ቱ ድንቅ ልደትና ተአምራት| Abune Tekle Haymanot или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። #AbuneTekleHaymanot #አቡነተክለሃይማኖት #ታኅሣሥ24 #ደብረሊባኖስ #OrthodoxTewahedo #ተክልዬ #ገድለቅዱሳን ታኅሣሥ 24 ቀን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታላቅ የብርሃን ዓምድ፣ ሐዋርያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት የተወለዱበት ዕለት ነው። ይህ ቪዲዮ ከጻድቁ አባት ጽንሰት ጀምሮ፣ በታላቅ ተአምር በዞረሬ መንደር ስለተከናወነው ልደታቸው፣ ስለ ወላጆቻቸው ቅድስና እና ለኢትዮጵያ ስላበረከቱት የማይጠፋ የወንጌል ብርሃን በጥበብ ቃል ይተርካል። በዚህ ትረካ ውስጥ፦ • የጸጋ ዘአብና የእግዚእ ኃረያ ጽናት • የቅዱስ ሚካኤል ተአምራዊ ጥበቃ • የሕፃኑ ፍሥሐ ጽዮን የመጀመሪያዎቹ ቃላት • ተክለ ሃይማኖት ለምድራችን ያላቸውን ድርሻ በዝርዝር ያገኛሉ። በቪድው ውስጥ ያሉት የተወሰኑ ምስሎች የተገኙት ከዊኪሚድያ ነው ናመሰግናለን፡፡ ለአባታችን ክብርና ለነፍሳችን በረከት ይሆን ዘንድ ይህን መሳጭ ታሪክ እስከ መጨረሻው እንዲከታተሉና ለሌሎችም እንዲያጋሩ በፍቅር እንጋብዛለን። On the 24th of Tahesas (January 2nd), the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church celebrates the miraculous birth of one of its greatest saints, Abune Tekle Haymanot. This video narrates the extraordinary life of the "Apostle of Ethiopia," from his miraculous conception and the unwavering faith of his parents (Tsega Zeab and Egzi'e Hareya) to the spiritual light he brought to the Horn of Africa. In this narration, we explore: • The divine protection provided by Archangel Michael. • The miraculous birth of the infant "Fisseha Tsion." • How Abune Tekle Haymanot transformed Ethiopia through the Gospel. • His legacy as a spiritual pillar and intercessor. Join us in celebrating the birth of the "Sun of Ethiopia." Don't forget to Like, Share, and Subscribe for more spiritual content.