У нас вы можете посмотреть бесплатно የ6ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ሞዴል ፈተና 2018 | Grade 6 Environmental Science Model Exam 2018 E.C или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ሰላም የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች! በዚህ ቪዲዮ የ2018 ዓ.ም የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የአካባቢ ሳይንስ ሞዴል ፈተናን በዝርዝር እንሰራለን። ቪዲዮው በውስጡ የያዛቸው ዋና ዋና ርዕሶች፡- የመገኛ ምንነት፦ የኢትዮጵያና የምስራቅ አፍሪካ አንፃራዊና ፍፁማዊ መገኛ። ስርአተ አካላት፦ ስርአተ ልመት (Digestion)፣ ስርአተ ትንፈሳ (Respiration) እና የደም ዝውውር (Circulation)። የተፈጥሮ ሀብትና የአየር ንብረት፦ የአፈር አይነቶች፣ ታዳሽ ሀብቶችና የምስራቅ አፍሪካ አየር ንብረት። ይህ ቪዲዮ ለሚኒስትሪ ፈተና (Regional Exam) በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ በምስልና በማብራሪያ ተደግፎ የቀረበ ነው። ቪዲዮውን ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ እንዲማሩበት እርዱ።" የአካባቢ ሳይንስ፣ የ6ኛ ክፍል፣ ሞዴል ፈተና 2018፣ የአካባቢ ሳይንስ ጥያቄዎች፣ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ፣ Environmental Science Grade 6 Ethiopia, Ministry Exam Preparation.