У нас вы можете посмотреть бесплатно ኑ ሰላጣ በትንሽ ቦታ ላይ ተክለን እንዴት እንደተመገብን ላሳያችሁ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በበገና ዘማሪው በዲን ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ ወዴት ወድቆ ይሆን ክረምት የተዘራ በሚለው ጥኡም ዜማ እየሰሙ ሳይሰለቹ የሰላጣ አተካከል ይመልከቱ! አብራችሁ መዝሙሩን እየዘመራችሁ ለማየት ግጥሙ ይሀው:- ወዴት ወድቆ ይሆን? ክረምት የተዘራ እንካርዳድ ኑፋቄን ገበሬው ለይቶ መልካም ዘር ሲዘራ ወደ ማሳው ወጥቶ (2) ለአጨዳው ምጽአት ለበጋው አዝመራ ወዴት ወድቆ ይሆን? ክረምት የተዘራ (2) ዘወድቀ ውስተ ፍኖት ሲዘራ ያለቀው፣ አእዋፈ ሰማይ ምጽአት የነጠቀው፣ ዘወድቀ ዲበ ኮክህ ጥልቅ አፈር ከሌለው፣ በደስታ እየሰማ በችግር የካደው፡፡ ዘወድቀ ውስተ ሶክ ተጨንቆ እንዳይወጣ፣ በዓለም ትካዜ በስምጠተ ብዕል ታንቆ ፍሬ ያጣ፡፡ ውስተ ምድር ሠናይ የወደቀም ነበር፣ ዘወሐበ ፍሬ ሰምቶ የሚተገብር፡፡ ጌታዬ ከአራቱ ስፍራዎች በምሳሌ ካልከው፣ ወዴት ወድቆ ይሆን? ከእኔ ልብ የላከው፡፡ እባክህ! ጎተራ አበጅተህ ለአጨዳ ስትመጣ፣ ከፍሬማው ክምር ዕድል እንዳላጣ፡፡ ከእሾህ ከጭንጫ ላይ ከመንገድ እንዳልቀር፣ ልቤ ልብ አግኝቶ በምግባር እንዲኖር፣ ራሴን መስማት ትቼ፣ ለአንተ ፈቃድ ልደር፡፡ እንካርዳድ ኑፋቄን ገበሬው ለይቶ፣ መልካም ዘር ሲዘራ ወደ ማሳው ወጥቶ፡፡ (2) ለአጨዳው ምጽአት ለበጋው አዝመራ፣ ወዴት ወድቆ ይሆን? ክረምት የተዘራ፡፡(2)