У нас вы можете посмотреть бесплатно አብሮ ሠራተኞች፦ ክፍል 39 | የዮሐንስ ወንጌል | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN By Evangelist Yared Tilahun или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በኮንስትራክሽን ሥራ ውስጥ 3C የሚባል ነገር አለ፡፡ Cliant, Consultant, Contractor ማለት ነው። የመጀመሪያው አሠሪው ነው። አሠሪው የፕሮጀክቱ አቃጅ ነው። የሚፈልገውን ያውቃል። ይህንን የአሠሪውን ዕቅድ በሚገባ የሚረዳው ኮንሰልታንት ንድፉን በዝርዝር ይሠራል። ኮንትራክተሩ በአሠሪው የታቀደውን፣ በኮንሰልታንቱ የተነደፈውን ብሉ ፕሪንት እያየ ሕንጻውን ይገነባል። የትኞቹም ምሳሌዎች እግዚአብሔርን በተለይም በሥላሴ ውስጥ ያለውን አንድነትና ሦስትነት ለመግለጽ ሁሌም ውስን ናቸው። ሆኖም ከነጉድለታቸው በተወሰነ መጠን ለመረዳት የሚያግዙን እውነት አለ። አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ አንድ ሥራ ሲሠሩ የሦስቱም አስተዋጽኦ አለበት። አብን እንደ አሠሪ፣ መንፈስ ቅድሱን እንደ አማካሪ፣ ወልድን አንደ ገንቢ ወይም አናጺ ብንመለከት ለአንዱ የፍጥረትም ሆነ የማዳን ሥራ ሦስቱም የነበራቸውንና ያላቸውን ድርሻ እንድንረዳ ያግዘናል። በዮሐንስ 5 ቁጥር 19 እና 20 ላይ የምናየው ይህንን ነው። ረቂቁን የመለኮት ማንነትና ሥራ እንድናስተውል ጌታ በነገር ሁሉ ማስተዋልን ይስጠን።