Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ልብ የሚነካ የገበሬው ግጥም እጅ በአፍ ያስጫነ። ግጥም በአማረኛ amharic poem ግጥም ስለ ሀይማኖት ግጥም ስለ ስራ ግጥም ስለ እውነት። в хорошем качестве

ልብ የሚነካ የገበሬው ግጥም እጅ በአፍ ያስጫነ። ግጥም በአማረኛ amharic poem ግጥም ስለ ሀይማኖት ግጥም ስለ ስራ ግጥም ስለ እውነት። 7 дней назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ልብ የሚነካ የገበሬው ግጥም እጅ በአፍ ያስጫነ። ግጥም በአማረኛ amharic poem ግጥም ስለ ሀይማኖት ግጥም ስለ ስራ ግጥም ስለ እውነት።

አቶ ጋሹ ባይህ ይባላል። እኔ ነኝ የቀረፅሁት አያነብም አይፅፍም፣ ነገር ግን የፈለጋችሁትን ርዕስ ትሰጡታላችሁ፤ ወዲያውኑ የሰጣችሁትን ርዕስ በተመለከተ ይገጥምላችኋል። ምን አይነት ልበ ብርሀንነት ነው ግን????? ግጥም ለእሱ የንግግር ያህል ቀላሉ ነው። የተጣላ ሰው በግጥም ያስታርቃል። በግጥም ሰዎችን ከሃጢያታቸው እንዲመለሱ ይመክራል። ወዘተ.... ከወደዳችሁት ብዙዎች ይማሩበት ዘንድ በየግሩፑ ሸር አድርጉት። አድናቆታችሁን comment ላይ ፃፉለት። ሳነብለት ይደሰታል።

Comments