У нас вы можете посмотреть бесплатно እንግዳ አቀባበል(Hospitality) ምን ማለት ነው? ከባህላዊ እንግዳ አቀባበላችን የዘመናዊ ሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ምን ሊወስድ ይችላል? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በእርግጥም እኛ ኢትዮጵያዊያን እንግዳ ተቀባዮች ነን? እንግዳ አቀባበል ማለት ከሌላ አካባቢ ወደ እኛ ወደ ቤታችን(ወደ ሆቴላችን) የመጣን ደንበኛን መምጣቱ ደስ ሊያሰኘው በሚቻለው መንገድ አቀባበል ማድረግ ነው። ይህም ሰላምታ ከመስጠት ያለፈ ነው። ይህ አይነቱ የእንግዳ አቀባበል በገጠሪቱ የሃገራችን ክፍል ባለው ማህበርሰብ ያለና ባህል የሆነ ነገር ነው። ይህንን እንግዳው ደስ የሚሰኝበትን እንግዳ አቀባበል ደግሞ ለሆቴላችን በሚሆን መልኩ ወስደን ልንተገብረው ብንችል ጥሩ የሆናል እንግዳን ስንቀበል የእናን ማህበርሰብም ሆነ የ እንግዳውን ባህል እና እሴት በጠበቀ እና ባከበረ መልኩ መሆን አለበት። ውድ ተከታታዮቻችን ከዚህ በተያያዘም ሆነ ተያያዥ ጥያቄዎች እና አስተያየት ካላችሁ በቴሌግራም፣ በ ሊንከዲን እና በኢሜይል እንደዚሁም በዚሁ አስተያየት መስጫ ላይ ልታገኝን ትችላላችሁ። ስለምትከታተሉን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን። Telegram: https://t.me/EhiHo LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/8099... Email: [email protected] P.O.Box: 21493 Addis Ababa; Ethiopia Code 1000