У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴"ፈቃድህን ልኑር" | ዲያቆን ዘማሪ ኤስሮም ተሾመ | አዲስ የንስሃ ዝማሬ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ዘማሪ_ዲን_ኤስሮም_ተሾመ #ዘብሥራት #መዝሙር #Dn_Esrom_Teshome #Zemari_Dn_Esrom #Zebisrat #Mezmur #ethiopian_orthodox_mezmur #orthodox #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ንስሐ #ንስሐ_መዝሙር #nesehamezmur #neseha #christian #christiansongs #christianmusic ፈቃድህን ልኑር ህግህ በልቤ ይፃፍ ፈቃድህን ልኑር ልትጋ ቸርነትህን ልመስክር ላመስግንህ ባንተ ፀጋ ይቅርታህን ልናገር ሳይፀናብኝ ዝንጋኤ ስለፍቅርህ ልመስክር ልዘምር በጉባኤ። በመዓልት በጸሎት ወደ አንተ ልማፀን በብዙ ለምትሾመኝ በጥቂት ልታመን በሌሊትም ልመላለስ እንዳልጠፋ ከደጃፍህ መርከሴንም ሳትጠየፍ ጌታዬ አንፃኝ በምህረትህ። አዝ በድካሜ ብወድቅ ወደ አንተ እንዳለቅስ ጊዜዬ ሳያልፍብኝ ከመቅደስህ ልድረስ ታማኝ ባርያ እንድሆንህ በንፁሁ መንግስትህ ማስተዋልን ለልቤ ስጥ እንድገዛ በጥበብህ። አዝ አቤቱ መድኅን ሆይ ወደ አንተ አቅርበኝ ፍቅርህም ለህይወቴ እስትንፋስ ይሁነኝ ትሁት ልብን ስጠኝና እንዳልወጣ ከእቅፍህ ምስጋናንም ላቅርብልህ ዝቅ ብዬ ላገልግልህ አዝ ግጥም ዳግማዊ መስፍን ዜማ ዲያቆን አቤል ስሜነው ክራር ፡ ዲያቆን አቤል ስሜነው ዋሽንት ፡ስምዖን አረጋዊ ተዋናይት ሩት ዮሐንስ ምስል ቀረጻ እና ቅንብር እንኮይ ፕሮዳክሽን || Enkoy Production ድምጽ ቅጂ ሚክሲንግ ማስተሪንግ ዘጎላ ሬከርድስ ©መጋቢት 19 ፳፻፲፯ ዓ.ም