У нас вы можете посмотреть бесплатно የቤተ ክርስቲያንን ሙስና ባጋለጥሁ ታሰርሁ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የነጋድራስ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ፤የታዛ መጽሔት ዋና አዘጋጅ፤የ ኔሽን ጋዜጣ "ፍሪላንስ"፤የ ዘ ሰን ጋዜጣ ሪፖርተር እና ጸሐፊ ፤የ ጠብታ መፅሔት እና ሌሎች ጋዜጦችና መፅሔቶች ላይ ደግሞ በዓምደኝነት እና በአዘጋጅነት ሰርቷል፦ጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ ። ጋዜጠኛ ጌታቸው በአዲስ ነገር ዲጅታል ጋዜጣ እና የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን (ኢሳት) ላይ በብዕር ስም የምርመራ ዘገባዎችን ለአንባቢያን ያደርስ ነበር። ኢትዮ ምህዳር ጋዜጣን በመመስረት ኢሕአዴግ እስከሚዘጋት ድረስ ለአምስት ዓመታት መረጃን ለሕዝብ አድርሷል። የጋዜጠኛ ጌታቸው ወርቁ የጋዜጠኝነት ጉዞው ፥ በዘገባው ምክንያት ስለታሰረበት ጉዳይ ፥ስለቅሊንጦና ሽዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች ቆይታው ፥በሐዋሳ ከተማ ስለደረሰበት የግድያ ሙከራ ፥ በአርከበ ሱቅ የተጀመረ የጋዜጣ ሕትመት እስከ ተዘጋበት ድረስ የነበሩ ጉዳዮችን፥ ከደራሲ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር ጋር ስለነበረው ወዳጅነት እንደ ታላቅ ወንድሙ ስለሚያየው ደራሲ እና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ጋር ያለው ግንኙነት እና ሌሎችንም ከምንይሉ ፖድካስት ጋር ቆይታ አድርጓል። #Minyilupodcast#ገፅ፳፯#Getachewwerku#kingsofabbay#Minyiludesyibelwe#Podcast#hasabmeda #nikupodcast#doka_podcast#Maraki Weg #tewdajmedia#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ#AmharicPodcast #ethiopianpodcast #ይችላል #Minyilupodcast #ጌታቸውወርቁ#ፖለቲከኛ #ሶሻል #ሚድያ #podcast #interview #education #passion #dejaf #alivepodcast#MERI_PODCAST #ethiopia #habesha #socialmedia #moral #socialresponsibility#Minyilupodcast#mohanbessa#SeifuonEBS#childhood#hoistory #ምንይሉፖደካስት#semaypodcast#nikodimosshow #TesfaBroadcastingNetwork#encounter #mindset#SeifuonEBS#Egregnawpodcast#Minyiludesyibelwe#Minyilupodcast# kingsofabbay