У нас вы можете посмотреть бесплатно ጉዞ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ወደ ምድራዊቷ ገነት ጉዞ! ✈️ | በ 3 ሃገራት ድንበር ላይ የሚገኘው አስገራሚው ኤርፖርት 🌍 ሰላም የኤፍጂ (FG) ቤተሰቦች! ዛሬ ደግሞ ልዩ እና አስደሳች ጉዞ ይዘንላችሁ መጥተናል። ከለሊቱ 10 ሰዓት ተነስተን ወደ የትኛው ሃገር እየሄድን ይመስላችኋል? "ምድራዊ ገነት" ወደሚሏት እና በውበት ወደማትጠግቧት ሃገር እያመራን ነው። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ የ3 ሃገራት ድንበር፡ ስዊዘርላንድ፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ በአንድ ላይ የሚገናኙበትን አስገራሚ ስፍራ እናያለን። ዩሮ ኤርፖርት (EuroAirport): ሶስት ሃገራት በጋራ የሚጠቀሙበትን እና ሶስት መውጫዎች ያሉት ልዩ የአየር ማረፊያን እንጎበኛለን። የት ሀገር እንደምንሄድ በትክክል ለገመተ ሰው የ2000 ብር ሽልማት አዘጋጅተናል! ይህ ቪዲዮ 8,000 ላይክ ከገባ በሚቀጥለው ጉዞዬ ሚካኤላን እና ሳምሶንን ይዤላችሁ እመጣለሁ! ስለዚህ ላይክ ማድረጉን እንዳትረሱ። like and subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ቤተሰብ 🙌🏽 . ⬇️ FOLLOW ME 👇🏽👇🏽👇🏽 . Instagram | https://instagram.com/efigboy?igshid=... TikTok I https://vm.tiktok.com/ZMNS3DyqV/