У нас вы можете посмотреть бесплатно Apostolic songs of Ethiopia/እንደወርቅ የሚያነጥር |Apostolic church Gofa Mass choir Worship Song in 2025 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#apostolicchurch #apostolicchurchmezmursongs #christiansong #apostolicsongs #mezmure እንደወርቅ የሚያነጥር |Apostolic church Gofa Mass choir Worship Song 2025 በአዲስ አበባ ሰበካ የጎፋ ሕብረት መዘምራ ወደ ጥልቁ ፈቀቅ ወደ አለህበት ክብር መገኘትህን ወደ ምናይበት መላቀቅ ካለብን ሁሉ ተላቀን አንተን እራስህን ፊትለፊት እስክናይ አንለቅህም ኢየሱስ አንለቅህም በቃ በመንፈስ ተለውጠን እስክንሆን የክብር እቃ እንደወርቅ የሚያነጥር ያ የከበረ እሳትህ በላያችን ላይ ወርዶ ያኑረን ለመሻትህ/ለፈቃድህ ሐዋርያትን ለሥራህ የለየው ያ መንፈስህ ወንጌል ከዳር እስከዳር ያደረገ እንዲደርስ በነገስታት ፊት ቆመው ስለአንተ ያናገረ ድፍረት ሳይሆን መንፈስህ ነው ፍራቻን የሰበረ ይምጣ ይምጣ ያ መንፈስህ አለ በእኛ ማይሰራ አቅም ብርታት ይሁነን እንዲሰራ ያንተ ስራ ለሚጠባበቀው ፍጥረት ያንተን ልጆች መገለጥ ከጨለማው ለመናጠቅ ሊጠፋ ያለውን ፍጥረት በበዓለ ሃምሳ ቀን ወርዶ የለወጠው ሐዋርያትን ያንን መንፈስ እስትልክ ለመታደግ ፍጥረታትን አለብን ገና ክርክር ብቻችንን ማንወጣው ከፈርኦን መንፈስ ነጥቀን ፍጥረትን ምናስመልጠው በሥጋችን አፈ ትብ ነን ቃላችን የማይሰማው የእሳት ጉጠትህ ይምጣና አፋችንን ይዳስሰው This Is Official Apostolic Church Amen MultiMedia YouTube and Telegram Channel Subscribe Now / @amenapostolicmedia t.me/AmenApostolicMedia • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ ክፍል... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • በሥጋ የተገለጠ አንድ አምላክ እግዚአብሔር አብ - [ክፍል ... • ምህረት ሆነ - የጎፋና ሳሪስ ጥምር መዘምራን • አይደመደምም ታሪክህ በድካም - አያትና ገርጂ ጥምር መዘምራን • ልዘምር ተነሳሁ - የሰሜንና መርካቶ ንዑስ ጥምር መዘምራን • መቅረዜን - የአምልኮ ዝማሬ / nahom.terefe.31 / nahom_terefe_