У нас вы можете посмотреть бесплатно ረሰሸን በመጠቀም ቃላት መመስረት | Amharic Word Building for Beginners или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ "ረሰሸ" በመባል የሚታወቁትን መሰረታዊ የአማርኛ ፊደላት በመጠቀም እንዴት ቃላትን መመስረት እንደምንችል እናያለን። ይህ ትምህርት ፊደላትን ለይተው ለጨረሱ እና ቃላትን ለማንበብ ለሚለማመዱ ተማሪዎች የተዘጋጀ ነው። በቪዲዮው ውስጥ የሚያገኟቸው፦ የ"ረሰሸ" ፊደላት ትውውቅ ፊደላቱን በማቀናጀት አዳዲስ ቃላትን መፍጠር ቃላቱን በትክክል ማንበብ እና መለማመድ ቪዲዮውን ከወደዱት Like እና Share በማድረግ ይተባበሩን። ለተጨማሪ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!#Amharic #ረሰሸ #ቃላትመመስረት #Ethiopia #LearnAmharic #የአማርኛትምህርት #EthiopianEducation #AmharicFidel