У нас вы можете посмотреть бесплатно ማኪ ኬቢ - ደነገጠ | በቶራ ባንድ አጃቢነት | Live | ETV | ሕብረ ትርዒት Etv | Ethiopia | News или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ማኪ ኬቢ - ደነገጠ | በቶራ ባንድ አጃቢነት | Live | ETV | ሕብረ ትርዒት #HibreTrit #ETV #MakiKB #Denegete #ToraBand #LiveMusic ወጣቷ ድምጻዊት ማኪ ኬቢ #ደነገጠ የተሰኘ ስራዋን በቶራ ባንድ ታጅባ አቅርባለች። ቶራ ባንድ ኪቦርድ - ኪሩቤል ተስፋዬ ሳክስፎን - ዘሪሁን በለጠ ሳክስፎን - ቢንያም ብርሃኑ ቤዝ ጊታር - ከድር አብዱላሂ ሊድ ጊታር - በረከት ተስፋዝጊ ድራም - ጋሻሁነኝ መላከ የመድረክ ድምጽ ዛየን ሳውንድ ሲስተም የመድረክ ድምጽ ስርዓት መሪ አስቻለው ገበየሁ ሙዚቃውን ከመድረክ የቀረጸው ኤልሻዳይ ጌታሁን የሙዚቃ ድምጽ ውህደት እና ማብቃት ኪሩቤል ተስፋዬ ዋና አዘጋጅ መሳይ ወንድሜነህ ሕብረ ትርዒት ከኢቲቪ ተወዳጅ የመዝናኛ ፕሮግራሞች መካከል አንዱ የነበረ ነው። እስከ 1999 ዓ.ም ድረስ አየር ላይ የቆየው ይህ ፕሮግራም ከ15 ዓመታት የስርጭት መቋረጥ በኋላ ዳግም በአዲስ አቀራረብ ሊጀመር እነሆ በትንሳኤው እለት የመጀመሪያ ልዩ ዝግጅቱን ይዞ ቀርቧል። ©EBC 2022 #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily