У нас вы можете посмотреть бесплатно ``ኦ እስጢፋኖስ ሰማዕት`` በውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኦ እስጢፋኖስ ኦ እስጢፋኖስ ሰማዕት አክሊልን አገኘ ከጌታ በእውነት አዝ የወንጌልን ትምህርት ቀዳሚ ሰማዕት ስለመገብካቸው " " " " " " " አይሁዶች ወገሩህ ጨክኖ ልባቸው በድንጋይ ሲወግሩት ቀዳሚ ሰማዕት በጣም ተጨነቀ " " " " " " ለሚወግሩት ሰዎች ይቅርታን ጠየቀ /2/ አዘ የወንጌል በር ከፋች ቀዳሚ ሰማዕት የተባልከው ቅዱስ " " " " ተመሰከረልክ በእውነተኛው ንጉስ ሥራህ ያስደንቃል ቀዳሚ ሰማዕት እጅግ ድንቅ ሥራ " " " " " ባንተ ተበተነ የወንጌል አዝመራ/2/ አዝ የዲቁናን ስራ ቀዳሚ ሰማዕት በክብር የፈፀምክ " " " የሥላሴን ዙፋን ተከፍቶ አየክ የድንጋይ እሩምታ ቀዳሚ ሰማዕት ያላዘናጋህ " " " " " ቀዳሚ ሰማዕት እስጢፋኖስ ነህ አዝ ዙፊኑ ተከፍቶ ቀዳሚ ሰማዕት ቀና ብሎ አየ " " " " " ነፍሴን ተቀበላት በማለት ጸለየ ጌታን ተቀበለው ቀዳሚ ሰማዕት ቃሉንም ሰማለት " " " " " " ሰማያዊ አክሊል ወደሱ ላከለት /2/ በውሉደ ብርሀን ሰ/ት/ቤት መዘምራን