У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔥ድምፅ በምድረ በዳ: የመጥምቀ ዮሐንስ የሚያስገርም ታሪክ 🔥The Voice in wasteland: The Amazing Story of John the Baptist или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ድምፅ በምድረ በዳ: የመጥምቀ ዮሐንስ ሕይወት እና መልእክት እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ። ይህ ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ የጠረገውን፣ አስገራሚ ሕይወት ያለውን እና በመጨረሻ ላይ ስለ እምነቱ ደሙን የፈሰሰውን የእግዚአብሔርን ነቢይ የሆነውን የመጥምቀ ዮሐንስ ታሪክ ለማወቅ የተዘጋጀ ነው። በዚህ ታሪክ ላይ በሚከተሉት ርእሶች ላይ፡- ✨ አምላካዊ ወሰኑ፡ ተአምራዊ ልደቱ እና እግዚአብሔር ያዘዘው ታላቅ ተልዕኮ። ✨ ኃይለኛው መልእክቱ፡ "ንስሐ ግቡ" የሚለው የዘላለም ጥሪ። ✨ የመጥምቁ ሥራ፡ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን ማጥመቁ ✨ ግልጽ እምነቱ፡ ንጉሥ ሄሮድን በመቃወም ደሙን ስለ እምነት መፍሰሱ። ከመጥምቀ ዮሐንስ ሕይወት የምናገኘውን ትምህርት ለማወቅ በዚህ መንፈሳዊ ጉዞ ይጋበዙን። ሰብስክራይብ በማድረግ እና ማሳወቂያ ደወል (🔔) በመጫን ከእኛ ጋር ተቀላቀሉ፡፡ አዲስ የምናሳውቀውን ቪዲዮ እንዳያመልጥዎት ያድርጉ። #መጥምቀ ዮሐንስ #ነቢይ #ንስሐ #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ጥምቀት The Voice in the Wilderness: Uncovering the Life of John the Baptist Welcome to our channel, dedicated to exploring the profound life, message, and legacy of John the Baptist—the prophet who prepared the way for the Messiah. John's story is one of unwavering faith, fiery preaching, and ultimate sacrifice. In this channel, we delve deep into: ✨ His Divine Purpose: The miraculous birth and prophetic destiny of the Forerunner. ✨ His Powerful Message: The timeless call to repentance and spiritual renewal. ✨ His Sacred Role: The baptism of Jesus Christ and the revelation of the Lamb of God. ✨ His Courageous Stand: His confrontation with power and his path to martyrdom. Join us on this spiritual journey as we uncover the lessons from his life that still resonate today. Whether for Bible study, historical insight, or personal faith, this is your source for all things related to this pivotal biblical figure. Subscribe and hit the notification bell (🔔) so you never miss a video as we explore the foundations of faith. #JohnTheBaptist, #Prophet, #Repentance, #TheBaptist, #JesusChrist, #Faith