У нас вы можете посмотреть бесплатно የቀይ ባሕር ትኩሳት! ሊፈነዳ የተቃረበው ፈንጂና በኢትዮጵያ ላይ የተደቀነው አደጋ! Hidden Trap Between Cairo and Asmara. или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Related video፦ • የተረሳው ቃል! "በቀይ ባሕር ጉዳይ ማንንም አንሰማም"ጠ/ሚኒስትሩ ... በዛሬው ልዩ ጥንቅራችን፦ የቀይ ባሕር ቀውስ እና በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ላይ እየታየ ያለው አስፈሪ ወታደራዊ ዝግጅት ወዴት ያመራል? የሚለውን ጉዳይ በስፋት እንዳስሳለን። በዚህም ካይሮ እና አስመራ የዘረጉት ድብቅ ወጥመድ፣ ሊፈነዳ የተቃረበው አደገኛ ፈንጂ እና ለኢትዮጵያ የተደቀነውን ከባድ ስጋት በዝርዝር እንመረምራለን። የማይታረቀው ቅራኔ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ደርሷል? ጥንቃቄ ለኢትዮጵያ! የአፍሪካ ቀንድን ወቅታዊ ሁኔታ እና የኢትዮጵያን የህልውና ጉዞ የሚፈትሹትን እነዚህን ውስብስብ የፖለቲካ ቀመሮች በጥልቀት ለመረዳት ጥንቅሩን እስከመጨረሻው እንዲከታተሉ ጋበዝናችሁ። መረጃው ለሌሎችም እንዲደርስ Like እና Share ያደርጉት ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡ 💬 ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን! ለተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ] Is a new conflict brewing in the Horn of Africa? This video dives deep into the escalating tensions between Ethiopia and Eritrea. We explore the massive military buildup along the border, the strategic alliance between Cairo and Asmara, and what this means for the security of Ethiopia. Is the Red Sea region sitting on a ticking time bomb? Stay tuned for a detailed analysis of this critical geopolitical shift. Join the Conversation Support our work by liking and sharing this report to reach a wider audience. 💬 We value your perspective, so please share your thoughts and opinions in the comments section below. To stay informed on the latest regional developments, subscribe to our channel and become part of our community. 🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ] #gebeyamedia #ገበያሚዲያ #ethiopia #eritrea #redsea #hornofafrica #breakingnews #ethiopianpolitics #asmara #cairo #geopolitics #ኢትዮጵያ #ኤርትራ #የቀይባሕር #ወቅታዊመረጃ