У нас вы можете посмотреть бесплатно እውነተኛ ማረፊያ ... ቢስሚከ ነሕያ ቆይታ ከኡስታዝ በድሩ ሁሴን ጋር | ኸሚስ ምሽት ክፍል 255 Khemis Mishit Part 255 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ተወዳጁ የቤተሰብ ፕሮግራማችን ኸሚስ ምሽት፤ ዛሬም ከአዳዲስ ሃሳቦችና ምልከታዎች ጋር ቁምነገርን በሚያስጨብጡ ታሪኮችና ወጎች ታጅቦ በሰዓቱ ወደ ተመልካቾቹ ይደርሳል። . ሸይኻችን ዛሬ "ከሰዎች ጋር ያለንን ግንኙነት ጤናማ ማድረግና ማሳመር ያቃተን፤ "የልባቸውን ቁልፍ" ማግኘት ስለተሳነን ነው" እያሉና መንገዱን እያመላከቱን አብረውን የሚያመሹ ሲሆን፤ ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን ደግሞ ወደ አላህ የምናደርገው የልብ ጉዞ ማረፊያው በእርሱ ላይ ያለ ጥልቅ መተማመን (እምነት) ነው ይለናል። . ምሽቱን ከኛ ጋር በሶለዋት ደምቃችሁ እንድታሳልፉ ተጋብዛችኋል!! ለይሉ ጁምዓ ነው! . ምሽት ከ02:30 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ! #ኸሚስ_ምሽት #Khemis_Mishit ዕለተ ሐሙስ ጥር 21 - 2018 ሻዕባን 10 - 1447 ★ ★ ★ Ethio Sat | 11545 | H | 45000 #ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #MinberTV Copyright @MinberTV 👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 https://t.me/Minber_Merkuz_Discuss ★★★★★ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️ 📍YouTube 👉 / @minbertv1 📍Facebook👉 / minbertv1 📍Telegram👉 https://t.me/minbertv 📍TikTok 👉 / minber_tv 📍Instagram 👉 / minbertv 📍X / Twitter 👉 / minbertv 📍Website 👉 https://www.minbertv.com