У нас вы можете посмотреть бесплатно የአባቶቼን ርስት አልሰጥም! — የናቡቴ እና የጨካኙ ንጉሥ አክዓብ አስደንጋጭ ታሪክ 1ኛ ነገ 20 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ካሉ እጅግ ልብ ሰቃይ ታሪኮች መካከል አንዱ የሆነውን የናቡቴን ታሪክ በዝርዝር የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። አንድ ምስኪን ገበሬ በኃያላን ነገሥታት ፊት ለምን ቆመ? ንግሥት ኢዜቤልስ በናቡቴ ላይ ምን ዓይነት ተንኮል ሸረበች? በመጨረሻስ የእግዚአብሔር ፍርድ በአክዓብና በኢዜቤል ላይ እንዴት ተፈጸመ? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦ • የናቡቴን ታማኝነትና የርስት ዋጋ፣ • የኢዜቤልን አሰቃቂ ሴራ፣ • የነቢዩ ኤልያስን ብርቱ የፍርድ ቃል፣ • እንዲሁም የታሪኩን አስገራሚ ፍጻሜ በጥራት ያገኛሉ። እውነት ሁልጊዜ ታሸንፋለች! ይህን አስተማሪ ታሪክ አይተው ሲያበቁ ለወዳጅዎ ያጋሩት። ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!"