У нас вы можете посмотреть бесплатно ሳገኘው ደስ ይለኝ ነበር! የዳናዊት ህይወት ክፍል 1 или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ethiobestrealestate የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://storm-visage-37a.notion.site/... የዛሬ እንግዳችን ዳናይት ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው ሃዋሳ ከተማ ሲሆን እናቷ የወለደቻት የ 9ነኛ ክፍል ተማሪ እያለች ነበር። እናቷ እሷን ለማሳደግ ዋጋ ከፍላ ያሳደገቻት ቢሆንም ትምህርት ቤት ስትገባ በተማሪዎች ዘንድ በመልኳ እና በኑሮዋ ጫና የደረሰባት ቢሆንም እናቷ በውስጧ ያስቀመጠችው የመለወጥ ስሜት እንድትበረታ እና ጠንካራ እንድትሆን አርጓታል። ዳናይት የ 8ተኛ ክፍል ተማሪ እያለች ህጻናትን በ ሳምንት 1 ጊዜ በየ ቤታቸው ጸጉራቸውን በመስራት በወር 4 ብር ታገኝ እንደነበር እና በተጨማሪም ልጆችን በማስጠናት ከ አንድ ልጅ 400 ብር ታገኝ ነበር። በትምህርቷም ጎበዝ ተማሪ የነበረችው ዳናዊት እናቴ ናት የሰራቺኝ የ ጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም ያንቺ ጊዜ ይመጣል ትላት እንደነበር ትናገራለች። እጅግ አስደናቂ እና አስገራሚ የሆነውን ይህንን ክፍል 1 ታሪክ አብረን እንከታተል!!! In this inspiring first part of Danaite's story, we delve into her remarkable journey from Hawassa city. Born when her mother was just a 9th grader, Danaite's early life was shaped by resilience and perseverance. Despite facing pressure from peers regarding her appearance and lifestyle, Danaite's strength comes from the unwavering support and lessons instilled by her mother. At just 8 years old, she began earning a modest income—4 Birr a month by doing children's hair and 400 Birr per child for tutoring. Join us as Danaite shares her incredible journey, emphasizing the powerful role her mother played in her life. Remember, everyone has a story, and your time to shine will come! 👉 *Watch Part 1 of Danaite's inspiring story and be motivated! Don't forget to like, share, and subscribe for more amazing stories!* #Inspiration #Resilience #Danaite #Hawassa #Motherhood #SuccessStory #Danaite #OvercomingChallenges #Empowerment #LifeJourney #Motivation #StudentLife #RoleModel #PersonalGrowth