У нас вы можете посмотреть бесплатно ከ ፍቺ በኋላ ያለው ፀፀት! ተፋተናል ግን አልተለያየንም የሚሉ የሚያሳልፉትን መከራ አይነግሩንም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
🛑 @shegerinfoplus አቶ ይመስገን ሞላ በጋብቻ እና ቤተሰብ ጉዳይ በአማካሪነት የሚሰራ ባለሞያ ሲሆን ባለትዳር እና የሦስት ልጆች አባት ነው:: ላለፉት 25 አመታት ግለሰብ፣ ጋብቻና ቤተሰብ በተገቢው እውቀት እንዲሁም ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ እንዲታነፁ በመስራት መልካም የሆነ ማኅብረሰብ እንዲገነባ የድርሻውን በትጋት እያበረከተ ይገኛል። ባለፉት 3 ወራት ፍቺን በለመለከተ የወጣውን መረጃ መነሻ በማድረግ በ @shegerinfoplus ላይ አስተማሪ የሆነ ቆይታ አድርገናል እንድትከታተሉት በ አክብሮት እንጋብዛለን የ አቶ ይመስገን ሞላ ለጋብቻችሁ የተሰኘውን መፅሀፍ ♦በጃዕፈር መጽሐፍት ቤት እና በተለያዩ መጽሐፍት ቤቶች ያገኙታል። በስልክ ቁጥር 0923975455 0923975454