У нас вы можете посмотреть бесплатно የምሽቱ ሰበር መረጃ!! የካቲት 16/2018 Ethiopia Breaking Today News 23 February 2026 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ጤና ይስጥልን! የዛሬው የእለተ ሰኞ የካቲት 16/2018 ዓ.ም ፕሮግራማችን በሀገር ውስጥና በጎረቤት ሀገራት የተሰሙ አበይት መረጃዎችን ይዞ ቀርቧል፦ ወታደራዊ ለውጥ፦ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) በላይ ዘለቀ ዕዝ የሻውራ ከተማን መቆጣጠሩን አስታወቀ። 5 ሰዓት የፈጀው ውጊያና የተማረኩ የቡድን መሣሪያዎች ዝርዝር። የፖለቲካ ውዝግብ፦ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወልቃይት እና ራያ ምርጫ ዙሪያ ያስተላለፈው ውሳኔ። የጌታቸው ረዳ "ስምረት" ፓርቲ እና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሰጡት ጠንካራ ተቃውሞ። ልብ የሚሰብር መርዶ፦ የታዋቂው 'አለማ ፋርምስ' መስራች መቶ አለቃ ለማ አስፋው ድንገተኛ ህልፈትና በቢሾፍቱ የተሰማው አሳዛኝ ክስተት። ቀጠናዊ ውጥረት፦ የሱዳኑ ጀነራል አልቡርሃን በኡጋንዳ ላይ ያሰሙት ተቃውሞ እና ቻድ ከሱዳን ጋር የሚያዋስናትን ድንበር መዝጋቷ። ቪዲዮውን ላይክ (Like) በማድረግ እና ለሌሎችም በማጋራት (Share) መረጃው እንዲደርስ ያግዙን!#ኢትዮጵያ #ፋኖ #ጎንደር #ወልቃይት #ራያ #ጌታቸውረዳ #መቶአለቃለማ #ሰበርዜና #Ethiopia #Fano #BreakingNewsEthiopia