У нас вы можете посмотреть бесплатно ስለ ፕሮስቴት እጢ ካንሰር ምን ያህል ያውቃሉ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ፕሮስቴት – ለእያንዳንዱ ወንድ ጤና ወሳኝ የሆነው እጢ። ዕድሜ እየገፋ ሲሄድ የሚከሰቱ ለውጦች፣ ያልታወቁ ምክንያቶች እና ሊመጣ የሚችል የካንሰር ስጋት... ይህን ሁሉ ምን ያህል ያውቃሉ? ከቀላል የሽንት መቸገር ምልክቶች ጀምሮ እስከ ለሕይወት አስጊ ወደሆነ የፕሮስቴት ካንሰር ሊያመሩ የሚችሉትን አደጋዎች በጥልቀት እንመረምራለን። ጤናማ ፕሮስቴት እንዲኖርዎ ማድረግ የሚችሏቸው ወሳኝ እርምጃዎች፣ የህክምና ባለሙያዎች የሚመክሯቸው ዓመታዊ ምርመራዎች እና ካንሰርን በጊዜ ለመከላከል የሚያስችሉ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎች በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ቀርበዋል። ጤናማ እና የተሟላ ህይወት እንዲኖሩ የፕሮስቴት እጢዎን ጤና አሁኑኑ ይጠብቁ! ወደ አዲስ ሚዲያ ኔትርክ የዩቲዩብ ቻናል እንኳን በሰላም መጣችሁ። ስለ መዲናችን አዲስ አበባ ምን ማግኘት ይፈልጋሉ? ሰበር መረጃ፣ ባህላዊ፣ከተማዊ መረጃዎች፣ ወቅታዊ የልማት እንቅስቃሴዎች፣ በጎ አድራጎት ስራዎች እንዲሁም የማህበረሰቡ አንደበት ምን ይላል የሚሉትን ከደማቋ የኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ወደናንተ እናደርሳለን። ነዋሪ ነዎት ወይንስ የአዲስ አበባ እንግዳ? አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ አዲስ አበባን የሚያዩበት፣ የሚያዳምጡበት እንዲሁም የሚያውቁበት የመረጃ ምንጮ እንዲሆን ጋበዝንዎ Welcome to Addis media network YouTube channel. What interest you about in the capital? Breaking news, culture, city information, current infrastructure development, voluntary work or societal concerns? We will deliver top notch information from the ground. Are you a resident or a visitor? Addis Media Network is a portal to look right in the heart of Addis. See, hear, feel and know what Addis is all about. Subscribe and stay connected to #ዜና #addisababa #ethiopia #AddisAbaba #EthiopiaNews #CityUpdates #Infrastructure #EntertainmentNews #UrbanDevelopment #AMN ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን! YouTube ➲ http://bit.ly/3itThRr Telegram ➲ http://bit.ly/3W4puw9 Facebook ➲ https://bit.ly/3CJVgI8 Twitter ➲ http://bit.ly/3IKQ3TZ