Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео




Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



እንኮየ መስክ ጎንደር

ጎንደር እምቅ ባህላዊ፣ ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ኃብት ባለቤት፤ የመናገሻ ከተማ፣ የቱሪዝምና የኢንቨስትመንት ከተማ ናት፤ በጎንደር ከተማ ውስጥ የኢትዮጵያን ቀደምት የሥልጣኔና የጥበብ ሥራ የሚያንፀባርቁ ሰፈሮች፣ ድልድዮች፣ ግንቦች፣ መዋኛ ገንዳዎች፣ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች፣ የውሃ ቦዮች፣ እርከኖች፣ መስኖዎችና የውሃ ጉድጓዶችም በብዛት ይገኛሉ። ከነዚህ መካከል ለዛሬ የእንኮየ መስክን ታሪክ ይዘን ቀርባል፡፡

Comments