У нас вы можете посмотреть бесплатно Episode 2 ንጥቀት - የተባረከው ተስፋችን ...... “የታላቁ መከራ” እና “የእግዚአብሔር ቁጣ” ትርጉምና የክንዋኔአቸው ቅደም ተከተል или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#LoveIsrael_Ethiopia#ታላቁ_መከራ#the_great_tribulation Episode 2 ንጥቀት - የተባረከው ተስፋችን ...... “የታላቁ መከራ” እና “የእግዚአብሔር ቁጣ” ትርጉምና የክንዋኔአቸው ቅደም ተከተልህ ቪዲዮ ስለ “የታላቁ መከራ” እና “የእግዚአብሔር ቁጣ” ትክክለኛ ፍቺ ከመጽሐፍ ቅዱስ በማሳየት የስህተት አስተማሪዎችን የተዛባ ትንታኔ እና የተምታታ እሳቤን ያጠራል፡፡ በዳንኤል ምዕራፍ 9 ያለውን የሰባ ሱባዔ ትክክለኛ ትርጉም ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ አውድና ከአይሁድ ታሪካዊ ደሀራ አንጻር በማብራራት የዘመኑ የተዛባ ትርጓሚዎችን ይሞግታሉ፡፡ በዚህ ቪዲዮ ደረ/ር ባሮክ ዛሬ ስለ “ታላቁ መከራ” እና “የእግዚአብሔር ቁጣ” በስፋት ተቀባይነት ያለውን የተሳሳተ አመለካከት ከትንቢት መጽሐፍ ትክለኛ ትርጉም አንጸር ስህተታቸውን ነቅሰው በማውጣት ወደ እውነት ይመራሉ፡፡ ይህ አማኞች ስለ እነዚህ ሁለት ነገሮች ጥርት ያለ መረዳት እንዲኖራቸው ይሄ ቪዲዮ በእጅጉ ያግዛል፡፡ Episode 2 ንጥቀት - የተባረከው ተስፋችን ...... “የታላቁ መከራ” እና “የእግዚአብሔር ቁጣ” ትርጉምና የክንዋኔአቸው ቅደም ተከተል:: ንጥቀት - የተባረከው ተስፋችን ...... “የታላቁ መከራ” እና “የእግዚአብሔር ቁጣ” ትርጉምና የክንዋኔአቸው ቅደም ተከተል::