• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

"ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ "በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ/diakon yordanos abebe/ скачать в хорошем качестве

"ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ "በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ/diakon yordanos abebe/ 2 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: "ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ "በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ/diakon yordanos abebe/ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно "ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ "በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ/diakon yordanos abebe/ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон "ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ "በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ/diakon yordanos abebe/ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



"ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ "በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ/diakon yordanos abebe/

††† እንኳን ለታላቁ ነቢይና ሰማዕት ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!††† ††† ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ††† ††† ቅዱስ ወንጌል ላይ ከእመቤታችን ቀጥሎ የነ ዘካርያስን ቤተሰብ ያህል ክብሩ የተገለጠለት ፍጡር ይኖራል ብሎ መናገሩ ይከብዳል:: ቅዱስ ሉቃስ ወንጌሉን የጀመረው በዚህ ቅዱስ ቤተሰብ ነውና መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ሲል አጽፎታል:: "ዘካርያስ ካህኑና ቅድስት ኤልሳቤጥ በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ የሚኖሩ ጻድቃን ነበሩ" ይላቸዋል:: (ሉቃ. 1:6) *የሰውን እንተወውና በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ መኖር ምን ይረቅ? ለዚህ አንክሮ (አድናቆት) ይገባል! እሊህ ቅዱሳን ባልና ሚስት ግን መካኖች በመሆናቸው ልጅ ሳይወልዱ ዘመናቸው አልፎ ነበር:: እንደ ቤተ ክርስቲያን ትውፊት ዕድሜአቸው የኤልሳቤጥ 90 የዘካርያስ ደግሞ 100 ደርሶ ነበር:: *ፍጹም መታገሳቸውን የተመለከተ ጌታ ግን በስተ እርጅናቸው ከሰው ሁሉ በላይ የሆነ: ትንቢት ለብቻው የተነገረለት (ኢሳ. 40:3, ሚል. 3:1) ታላቅ ነቢይን ይሰጣቸው ዘንድ መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤልን ላከላቸው:: *ቅዱስ ዘካርያስ ሰው ነውና ከደስታ ብዛት በመከራከሩ ድዳ ሆነ:: ቅድስቲቷ ግን መስከረም 26 ቀን ታላቁን ሰው ጸንሳ ለ6 ወራት ራሷን ሠወረች:: በ6ኛው ወር የፍጥረት ሁሉ ጌታ በተጸነሰ ጊዜ የአርያም ንግሥት ድንግል እመቤታችን ደጋ ደጋውን ወደ ኤልሳቤጥ መጣች:: ሁለቱ ቅዱሳት የእህትማማች ልጆች ናቸው:: *የአምላክ እናቱ ስትደርስና "ሰላም" ስትላቸው መንፈስ ቅዱስ በእናትና ልጅ ወርዶ ኤልሳቤጥ በምስጋና: ዮሐንስ ደግሞ ገና በማሕጸን ሳለ በደስታ ዘለለ (ሰገደ):: ከዚህ በሁዋላ ሰኔ 30 ተወልዶ: አባቱ ዘካርያስ "ዮሐንስ" ሲለው አንደበቱ ተፈትቶለታል:: *ቅዱስ ዮሐንስ ከተወለደ 2 ዓመት ከ6 ወር በሆነው ጊዜ ሰብአ ሰገል በመምጣታቸው በእሥራኤል ምድር የሚገኙ ሕጻናትን ሔሮድስ ቁዝ አስፈጀ:: ትንሽ ቆይቶም አይሁድ ለሔሮድስ ስለ ቅዱሱ ሕጻን ነገሩት:: "ሲጸነስ የአባቱን አንደበት የዘጋ: ሲወለድ ደግሞ የከፈተ 'ዮሐንስ' የሚባል ሕጻን አለና እሱንም ግደል" አሉ:: *እናቱ ቅድስት ኤልሳቤጥ ይዛው ስትሸሽ ካህኑን ዘካርያስን ግን በቤተ መቅደስ መካከል ገድለውታል:: አረጋይት ኤልሳቤጥም ሕጻኑን እያሳደገች በገዳመ ዚፋታ ለ3 (5) ዓመታት ቆይታለች:: ቅዱስ ዮሐንስ 5 (7) ዓመት ሲሞላው ግን እዚያው በበርሃ እናቱ ዐረፈች:: ከሰማይ ዘካርያስና ስምዖን ወርደው ቀበሯት:: *ሕጻኑ ዮሐንስ ሲያለቅስ ድንግል ማርያም ስንት አገር አልፋ ሰማችው:: እርሷም ስደት ላይ ነበረችና:: ከጌታ ጋር በደመና ሒደው ድንግል አቅፋ አጽናናችው:: ጌታንም "እንውሰደው ይሆን?" አለችው:: ጌታችን ግን "ለአገልግሎት እስክጠራው እዚህ ይቆይ" አላት:: ባርካው: አጽናንታውም ተለያዩ:: *ቅዱስ ዮሐንስ ከዚህ በሁዋላ በዚያ ቆላ የግመል ጠጉር ለብሶ: ጠፍር ታጥቆ ተባሕትዎውን ቀጠለ:: ለ25 (23) ዓመታትም በንጽሕና ሲኖር ከምድር አራዊትና ከሰማይ መላእክት በቀር ማንንም አላየም:: ይሕችን ዐመጸኛ ዓለምም አልቀመሳትም:: *ከዚህ በሁዋላ 30 ዘመን ሲሞላው እግዚአብሔር ከሰማይ ተናገረው:: "ሒድ! የልጄን ጐዳና ጥረግ" አለው:: ነቢያት ስለዚህ ነገር ተናግረው ነበርና:: (ኢሳ. 40:3, ሚል. 3:1) አባቱ ዘካርያስም "ወአንተኒ ሕጻን ነቢየ ልዑል ትሰመይ: እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ" (ሉቃ. 1:76) ብሎ መንገድ ጠራጊነቱን ተናግሮ ነበርና:: *ቅዱስ ዮሐንስ በዚያ ጊዜ በኃይለ መንፈስ ቅዱስ እየገሰገሰ ከበርሃ ወደ ይሁዳ መጣ:: ያዩት ሁሉ ፈሩት: አከበሩት:: ቁመቱ ቀጥ ያለ: ጽሕሙ እንደ ተፈተለ ሐር የወረደ: ጸጉሩ የቁራ ያህል የጠቆረ: መልኩ የተሟላ: ግርማው የሚያስፈራ ገዳማዊ ነውና:: *ፈጥኖም ሕዝቡን ለንስሃ ሰበከ: ለንስሃም በርካቶችን አጠመቃቸው:: በዚህ አገልግሎት ለ6 ወራት ቆይቶ ጌታችን ወደ እርሱ ዘንድ መጣ:: ዮሐንስ ሰማይን ከነግሱ: ምድርን ከነልብሱ የያዘ ፈጣሪ "አጥምቀኝ" ብሎ ሲመጣ ደነገጠ:: የሚገባበትም ጠፋው:: *"እንቢ ጌታየ! አንተ አጥምቀኝ" አለው:: ጌታ ግን "ፈቅጄልሃለሁ" አለው: አጠመቀው:: በዚህ ምክንያት ይሔው እስከ ዛሬም "መጥምቀ መለኮት" ሲባል ይኖራል:: ቅዱስ ዮሐንስ በመጨረሻ ሔሮድስን ገሰጸው:: ንጉሡም ተቀይሞ ለ7 ቀናት አሠረው:: *ልደቱን ባከበረ ጊዜ ወለተ ሔሮድያዳ በዘፈን አጥምዳ አስማለችው:: እርሱም የታላቁን ነቢይ ራስ አስቆርጦ በወጪት አድርጐ ሰጣት:: አበው "እምሔሶ ለሔሮድስ ይብላዕ መሐላሁ - ሔሮድስ መሐላውን በበላ በተሻለው ነበር" ይላሉ:: የቅዱስ ዮሐንስ ራሱ በርራ ስትሔድ አካሉን ግን ደቀ መዛሙርቱ ቀብረውታል:: (ማቴ. 3:1, ማር. 6:14, ሉቃ. 3:1, ዮሐ. 1:6)*ርጉም ሔሮድስ አንገቱን ካስቆረጠው በሁዋላ የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ራሱ የጸጋ ክንፍ ተሰጥቷት ጌታችን ወዳለበት ደብረ ዘይት ሔዳ በፊቱ ሰገደች:: ቅዱሳን ሐዋርያት በአዩት ነገር ተገርመው ራሱን እጅ ነሷት:: *ከዚሕ በሁዋላ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ዮሐንስ ራስ የማስተማር ስልጣን ሰጥቶ አሰናበታት:: በመላው ዓለም ለ15 ዓመታት ስትሰብክ ኑራ ዓረቢያ ውስጥ ዓርፋለች:: ††† አስማተ-ዮሐንስ መጥምቅ (የመጥምቁ ዮሐንስ ስሞች) 1.ነቢይ 2.ሐዋርያ 3.ሰማዕት 4.ጻድቅ 5.ካሕን 6.ባሕታዊ/ገዳማዊ 7.መጥምቀ መለኮት 8.ጸያሔ ፍኖት (መንገድ ጠራጊ) 9.ድንግል 10.ተንከተም (የብሉይና የሐዲስ መገናኛ ድልድይ) 11.ቃለ አዋዲ (አዋጅ ነጋሪ) 12.መምሕር ወመገሥጽ 13.ዘየዐቢ እምኩሉ (ከሁሉ የሚበልጥ) ††† ጌታችን መድኃኔ ዓለም መጥምቁ ዮሐንስን አስቦ ይቅር ይበለን:: ጸጋውን: በረከቱንና ክብሩንም ያሳድርብን:: ††† የካቲት 30 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት (ታላቁ ነቢይና ካህን መጥምቁ ዮሐንስ ሔሮድስ በግፍ አንገቱን ካስቆረጠው በሁዋላ ቅድስት ራሱ ለ15 ዓመታት ዙራ አስተምራ አርፋለች:: በዚህ ዕለትም በልሑክት (በሸክላ ዕቃ) የተገኘችበት በዓል ይከበራል:: በዓሉም "ተረክቦተ ርዕሱ" በመባል ይታወቃል:: ) 2.አባ ሚናስ ሊቀ ዻዻሳት ††† ወርኀዊ በዓላት 1.ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ (ሐዋርያ) 2.አባ ሣሉሲ ክቡር 3.ቅዱስ ጐርጐርዮስ ነባቤ መለኮት 4.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት ††† "ጌታ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ . . . ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችሁአለሁ ከነቢይም የሚበልጠውን . . . እውነት እላቹሃለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሳም . . . ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ:: ልትቀበሉትስ ብትወዱ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይሕ ነው:: የሚሰማ ጀሮ ያለው ይስማ::" ††† (ማቴ. 11:7-15) ††† ወስብሐት ለእግዚአብሔር ††† #orthodox_tewahdo#ዓምደ_ሃይማኖት#rtuan_hymanot

Comments
  • 2 года назад
    "ደብረ ዘይት " እግዚአብሔር በግልጥ ይመጣል /Mount Zeit, God will come clearly/
    Опубликовано: 2 года назад
  • የኢትዮጵያ ታሪክ ክፍል ስድስት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe) 5 лет назад
    የኢትዮጵያ ታሪክ ክፍል ስድስት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ (deacon yordanos abebe)
    Опубликовано: 5 лет назад
  • መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ማን ነው ? በዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ 1 год назад
    መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ማን ነው ? በዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ
    Опубликовано: 1 год назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily February 26, 2026 1 час назад
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily February 26, 2026
    Опубликовано: 1 час назад
  • ካህን ነቢይና ሰማዕት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ 6 лет назад
    ካህን ነቢይና ሰማዕት መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ
    Опубликовано: 6 лет назад
  • ናይ ቅዱስ ገብርኤል መዛሙር | የካቲት 19 | እኩባት መዝሙራት | Non-Stop Tigringa Orthodox Tewahdo Mezmur 2026 17 часов назад
    ናይ ቅዱስ ገብርኤል መዛሙር | የካቲት 19 | እኩባት መዝሙራት | Non-Stop Tigringa Orthodox Tewahdo Mezmur 2026
    Опубликовано: 17 часов назад
  • Sheger Mekoya - መንገድ ጠራጊው መጥምቅ John the Baptist በእሸቴ አሰፋ  Ehete Assefa 4 года назад
    Sheger Mekoya - መንገድ ጠራጊው መጥምቅ John the Baptist በእሸቴ አሰፋ Ehete Assefa
    Опубликовано: 4 года назад
  • (ሐምሌ 29 - 2014)  2 года назад
    (ሐምሌ 29 - 2014) "ገድለ እጨጌ አቡነ ዮሐንስ ዘጉንድ ወዘጸገሮ" ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
    Опубликовано: 2 года назад
  • 5 лет назад
    "ኪዳነ ምህረት የቃልኪዳን እናት" ስብከት በመ/ር ጳውሎስ መ/ሥላሴ by Memher Pawlos M.Selassie
    Опубликовано: 5 лет назад
  • 3 года назад
    "የፃድቃን እና የኀጥዓን ትርጓሜ "በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ /diakon yordanos abebe/
    Опубликовано: 3 года назад
  • 8 лет назад
    "የመጨረሻው የሩሲያው ንጉስ መጨረሻ ሰዓቶች" ዳግማዊ ኒኮላይ
    Опубликовано: 8 лет назад
  • የካቲት 16 በወላይታ ሶዶ ደብረ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ በመ/ር ዘላለም የተሰጠ ግሩም ትምህርት March 28, 2022 3 года назад
    የካቲት 16 በወላይታ ሶዶ ደብረ ፀሐይ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤ/ክ በመ/ር ዘላለም የተሰጠ ግሩም ትምህርት March 28, 2022
    Опубликовано: 3 года назад
  • ЖИТИЕ СВЯТИТЕЛЯ АНДРЕЯ КРИТСКОГО 3 года назад
    ЖИТИЕ СВЯТИТЕЛЯ АНДРЕЯ КРИТСКОГО
    Опубликовано: 3 года назад
  • በስምህ አሸነፍኳቸው +++ ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ/Kesis Tesfaye Mekoya 7 лет назад
    በስምህ አሸነፍኳቸው +++ ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ/Kesis Tesfaye Mekoya
    Опубликовано: 7 лет назад
  • ገድለ ዮሐንስ መጥምቅ የጥር - Gedile Yohannes Metmik - Tir 4 года назад
    ገድለ ዮሐንስ መጥምቅ የጥር - Gedile Yohannes Metmik - Tir
    Опубликовано: 4 года назад
  • መልክአ ዮሐንስ melka yohanse 5 лет назад
    መልክአ ዮሐንስ melka yohanse
    Опубликовано: 5 лет назад
  • የመጀመሪያው ቁስል ፣አሳልፎ የሚሰጥህ ማን ነው?/The first wound, who will betray you?/ 2 года назад
    የመጀመሪያው ቁስል ፣አሳልፎ የሚሰጥህ ማን ነው?/The first wound, who will betray you?/
    Опубликовано: 2 года назад
  • እፁብ ድንቅ ስብከት | ኪዳነ ምሕረት | በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ | Felege Genet Media 2022 4 года назад
    እፁብ ድንቅ ስብከት | ኪዳነ ምሕረት | በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ | Felege Genet Media 2022
    Опубликовано: 4 года назад
  • ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ እንዲህም ብሎ ጮኸ። ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ 8 лет назад
    ዮሐንስ ስለ እርሱ መሰከረ እንዲህም ብሎ ጮኸ። ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ከእኔ በፊት ነበረና ከእኔ ይልቅ የከበረ ሆኖአል - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    Опубликовано: 8 лет назад
  • 2 года назад
    "ገብርኄር(ታማኝ አገልጋይ)"በትቂቱ ታምነሀል እና በብዙ እሾምሀለሁ።
    Опубликовано: 2 года назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5