У нас вы можете посмотреть бесплатно What is Money?--ገንዘብ ምንድን ነው? ክፍል 1 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ገንዘብ ምንድን ነው? ሁላችንም እንደምንረዳው በዚህ ዓለም ላይ ስንኖር እጅግ በጣም ከሚያስፈልጉን ነገሮች መካከል ገንዘብ አንዱ ነው፤ በጣም አስገራሚ የሆነው እውነታ ግን አብዘኛው ሰው የዚህ ዘመን 'ገንዘብ' ምን እንደሆነና እንዴት እንደሚሰራ በግልጽ አይገነዘብም፤ ከዚህም የተነሳ ብዙ ሰው መልሶ የማያገኝውን ዕድሜውንና ውድ ህይወቱን በእጥረትና በድህነት እያሳለፈ ይገኛል። ለምን? ገንዘብ ምንድን ነው? አብረን እንየው! ባለፈው ሳምንት ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው! ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው። የዚህን ተከታታይ ሴሚናር የቀድሞ ክፍሎች እዚህ ጋር ያገኛሉ፡ Part 1: • The Power of Now - Part I Part 2: • The Power of Now - Part II ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ። Please share on Facebook Facebook: / bornlimitlessseminars _____________________________ ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው! ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው። _____________________________ ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡ Address: Mosaic Hotel follow the link: https://maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd... ለበለጠ መረጃ: +251911420432 +251911318275