У нас вы можете посмотреть бесплатно መዝሙር ዘቅድስት “ግነዩ ለእግዚአብሔር” የዐቢይ ጾም ፪ኛ ሳምንት መዝሙር |AMINE SELASSIE MEDIA| Eotctv или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
መዝሙር ዘቅድስት “ግነዩ ለእግዚአብሔር” የዐቢይ ጾም ፪ኛ ሳምንት መዝሙር |AMINE SELASSIE MEDIA| Eotctv @dimtseyared መዝሙር ዘቅድስት በ (፭/ር) ግነዩ ለእግዚአብሔር ወጸውዑ ስሞ ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ ሀቡ ስብሐተ ለስሙ አክብሩ ሰንበተ ተገበሩ ጽድቀ ዝግቡ ለክሙ መዝገበ ዘበሰማያት ኀበ ፃፄ ኢያማስኖ ወኢይረክቦ ሰራቂ ድልዋኒክሙ ንበሩ ዘበላዕሉ ሀልዩ ኀበ ሀሎ ክርስቶስ። ትርጉም፦ ለእግዚአብሔር ተገዙ ስሙንም ጥሩ ሥራውን ለአሕዛብ ንገሯቸው ለስሙ ምስጋናን ስጡ/አቅርቡ ሰንበትን አክብሩ ጽድቅን ሥሩ ሌባ በማያገኘው ብል በማያጠፋው በሰማያት መዝገብን አከማቹ ክርስቶስ ባለበት ለመሆን በላይ ያለውን እያሰባችሁ ተዘጋጅታችሁ ኑሩ። #artist #habesha #duet #love #artwork #eotc #ebs #ገብርኤል #art #ethiopia #መዝሙር #መዝሙረ_ማኅሌት #መዝሙርተዋህዶ #ቅድስት