У нас вы можете посмотреть бесплатно የኪራይ ዋጋ ጨመረ! ሰላማዊ ሰልፍ ሊደረግ ነው! እስራኤል አስጠነቀቀች! ግብጽ ማስተባበያ ሰጠች! - የካቲት 18/2018 | Dollar Exchange или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዛሬው እለታዊ የዜና መረጃዎቻችን፦ ከሀገር ውስጥ፥ 👉 በኮሪደር ልማት ስራዎች ምክንያት የንግድ ቦታዎች ኪራይ ዋጋ ያላግባብ እየጨመረ በመሆኑ ቅሬታ ቀረበ። 👉 የኤሌክትሪክ ታሪፍ ድርድር ማዕቀፍን የሚያዘምን የጥናት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሔደ። 👉 ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ሊካሄድ መሆኑ ተሰማ። እንዲሁም ከውጭ፦ 👉 ግብፅ በሕዳሴ ግድብ ድርድር ምትክ ለኢትዮጵያ የባሕር በር አቀርባለሁ ብላለች የሚለውን ዘገባ አስተባበለች፡፡ 👉 ሄዝቦላህ በአሜሪካ እና ኢራን ጦርነት ከተሳተፈ ሊባኖስ ላይ ከባድ ጥቃት እሰነዝራለሁ ስትል እስራኤል አስጠነቀቀች። በተጨማሪም የእለቱን የውጭ ምንዛሪ ተመን አካተናል፡፡ 💬 ሀሳብና አስተያየታችሁን በኮሜንት መስጫው ላይ ያጋሩን! ለተጨማሪ ወቅታዊ መረጃዎች ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 🔔 Subscribe: [ / @gebeyamedia ] Ethiopia news, America and Iran, Dollar exchange rate Ethiopia, Breaking News Ethiopia #ገበያ_ሚዲያ #Gebeyamedia #Ethiopia #BreakingNews #America #iran #ethiopiannews #DollarRate #CurrentAffairs #ኢትዮጵያ #ዜና