У нас вы можете посмотреть бесплатно Ramadan sambusa// ምርጥ እና ቀላል የሳንቡሳ እሰራር 💯 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
5 ካፕ ዱቄት 1 የሻ/ማ ጨው ውሃ ትንሽ ትንሽ እያደረግን እናቦካለን ሊጡ ከ4-5 ደቂቃ በደንብ መታሸት አለበት ከዛ በትንንሽ ቆራርጠን መዳመጥ እንጀምራለን የዳመጥኩን ትንንሽ ሊጥ ዘይት እየቀባሁ ውስጡ ትንሽ ዱቄት ነሰንስበታለው ከዛ አራቱን ቂጣ አንድ ላይ ደራርበዋለው ሁሉንም እንዲ አድርጌ ስጨርስ በመቀጠል እዳምጠዋለው ምጋግርበትን ምጣድ እሙቄ የዳመጥኩትን ቂጣ በሁለቱም ሳይድ ለበልበዋለው ግን ቂጣውን አልጠውም በፎጣ ሸፍኜ ሁሉንም ስጨርስ የቂጣውን ጫፍ በ4ቱም ጎን ቆርጠዋለው ከዛ ሳንቡሳችን እንዲሆን በምንፈልገው መጠን ቂጣውን መቆራረጥ ከዛ 1 አንዱን መላጥ እንጀምራለን እንደምታዩት ቆንጆ ነው የሆነው ከተለመደው ሳንቡሳ አሰራር ለየት ያለ የሚያደርገው ቂጣውን የምንልጠው ስንጨርስ ነው ሌላው ደሞ እጃችን ለመላጥ ሳይቃጠል ነው ሳንቡሳ መጠቅለያችንን ሰርተን የምንጨርሰው enjoy👌👌 ምስሩን የተቀቀለ ምስር ባሮ ሽንኩርት 1 ከፍ ያለ ሽንኩርት ድንብላል ቅጠል ቃሪያ እንደፍላጎታቹ ጨው ከሙን ኮረሪማ