У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢየሱስ ብቻ Iyesus Bicha или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኢየሱስ ብቻ Iyesus Bicha: Track 09 of the live recorded gospel album “Silante”. የተፈለገ ሁሉ ቢገኝ ለነፍስ ሚሆን ጠብ አይልም ምቾትን በገፍ ቢገዙ ልብን ማሳረፊያ የለም ዕውቀት ቢኖር ወይ መታወቅ ኃይል ቢይዝ ብዙ ንብረት መዳንን ያመጣ የለም ከነገስታት ከመላዕክት ፍቅር የፍቅር ምንጩ ሌላ ቀራቢ የሌለው ብቸኛ መጣኝ መስዋዕት እርቁን በፍትህ የፈፀመው ከልኮች ሁሉ በላይ ልክ በጩኸት ይህን መስክሪ ነፍሴ ትልቁን እውነት ያዥ ይህንን በደንብ አክርሪ ከኢየሱስ ውጪ እውነት የለም ከኢየሱስ ውጪ ህይወት የለም ከኢየሱስ ውጪ መንገድ የለም ከኢየሱስ ውጪ ... ኢየሱስ እውነት የዘለዓለም ህይወት ብቸኛ መንገድ ከሞት ነፃነት ኢየሱስ ብቻ ኢየሱስ ብቻ ብቻ ኢየሱስ ብቻ ... ከኢየሱስ ውጪ እውነት የለም ከኢየሱስ ውጪ ህይወት የለም ከኢየሱስ ውጪ መንገድ የለም ከኢየሱስ ውጪ ...