У нас вы можете посмотреть бесплатно ሞት ነው ርሀብ ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴና ትዕግስት Mot New Rehab Fantu Wolde & Tigist или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሞት ነው ርሃብ በፋንቱ ወልዴና ትዕግስት…. ሞት ነው ርሃብ ነው ከክርሰቶስ ፍቅር የሚለየን ኃይሉ በኛ ላይ አድሮ እንበረታላን ጸጋው በኛ ላይ አድሮ እንበረታለን ከአንተ ርቀው ሸሸተው እየሄዱ ጠፋባቸው የጽድቅ መንገዱ ለሥጋዊ ጥበብ ሲፈልጉ በመታለል ስንቶቹ አንተን አጡ በተዋሕዶ የከበርከው ጌታ መድኃኔዓለም ሁንልን መከታ ስንደክም ምኞት ሲፈትነን ኃይልን ሰጠህ በእጆችህ ደግፈን የዓለም ሰይፍ በእኛ ላይ ተስሏል ሥጋችንን ሊቆርጠው አድብቷል ኃይል ስጠን እንድናሸንፈው ጸጋህ ለእኛ የእምነት ጋሻችን ነው ሐዋርያት ጸጋህ በዝቶላቻው ስለፍቅርህ ፈሰሰ ደማቸው ዛሬም ለእኛ ጸጋህን አብዛልን እንዳንደክም ፈተና ሲገጥመን ጋሻ ሆነህ እንድትመክትልን ቸሩ አምላክሁ ወደአንተ እንጮሃለን ቢገጥመንም ችግር ወይ መከራ አትለየን ጌታ ከእኛ ጋራ #tewahdomezmur #tewahdomezmur #ethiopianmezmur #ethiopianorthodoxmezmur #mezmur #oldmezmur #tewahdo #tewahdo_tewahido #orthodoxmezmur #orthodoxy #tewahdomezmur #ethiopianmezmur #ethiopianorthodoxmezmur #mezmur #oldmezmur #song #orthodoxmezmur #tewahdo #ተዋህዶ #ተዋሕዶ #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #ኦርቶዶክስመዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ኦርቶዶክሳዊ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ @Ortoel @elshadayorthodoxmedia @OrthodoxBiruk @niestaliorthodox5249 @Tewahedo_Yeti2 @ethiopianorthodoxtewahdo7214 @ኦርቶዶክስ-8992 @amdetewahdo @alephmedia21mt @የእማማ_ማዕደ_ወንጌል